Tue Mar 10 2020 14:36:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-10 14:36:10 +03:00
parent c6afeb64bc
commit 7f00ecad0b
4 changed files with 83 additions and 1 deletions

18
09/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "በቀኝ እጃቸው ይነጥቃሉ፤… በግራ እጃቸው",
"body": "ይህ ማለት ምግብ ካገኙ ይነጥቃሉ ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "እያንዳንዱ የገዛ ክንዱን እንኳ ይበላል",
"body": "ይህም ማለት 1) ሰዎች የገዛ ክንዳቸውን እንኳ እስኪበሉ ድረስ በጣም ይራባሉ ማለት ሊሆን ይችላል ወይም 2) ‹‹ክንድ›› የሰውየው ወገን ማለት ሊሆን ይችላል፡፡"
},
{
"title": "በዚህ ሁሉ ቁጣው ገና አልበረደም፤ ይልቁን እጁ",
"body": "‹‹ይህ ሁሉ ሆኖ እንኳ አሁንም እንደ ተቆጣ ነው፤ እጁም›› ኢሳይያስ 5፥25 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "አሁንም እጁ እንደ ተዘረጋ ነው ",
"body": "ኢሳይያስ ያህዌን ሌላውን ሰው ለመምታት እጁን ከዘረጋ ሰው ጋር ያመሳስለዋል፡፡ ይህ ያህዌ እስራኤልን የመቅጣቱ ምሳሌ ነው፡፡ ኢሳይያስ 5፥25 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አሁንም እነርሱን ለመቅጣት እንደ ተዘጋጀ ነው›› "
}
]

26
10/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "ፍትሕ የጐደለውን ሕግ ለሚያወጡ፣ ጭቆና የሞላበትን ሥርዐት ለሚደነግጉ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጐች በመሠረቱ ተመሳሳይ ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለሰው ሁሉ መልካም ያልሆኑ ሕጐችንና ሥርዐቶችን ለሚያወጡ››"
},
{
"title": "የድኾችን መብት ይጋፋሉ፤ የተጨቆነውን ሕዝቤን ፍትሕ ያዛባሉ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጐች በመሠረቱ ተመሳሳይ ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በሕዝቤ መካከል ላሉ ድኾችና ችግረኞች ፍትሕ አያደርጉም››"
},
{
"title": "ችግረኛ",
"body": "‹‹ድኻ››"
},
{
"title": "መበለቶችን ይበዘብዛሉ",
"body": "‹‹ባሎቻቸው ከሞቱባቸው ሴቶች ማንኛውንም ነገር ይወስዳሉ››"
},
{
"title": "ወላጅ የሌላቸውን ያጠቃሉ",
"body": "ኢሳይያስ ወላጅ የሌላቸውን አራዊት አድነው ከሚበሏቸው እንስሳት ጋር አመሳስሎአቸዋል፡፡ ይህም ወላጅ የሌላቸው ዐቅመ ቢስ መሆናቸውንና ዳኞች በቀላሉ ሊጐዱዋቸው እንደሚችሉ አጽንዖት ይሰጣል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሚያድነውን እንደሚያጠቃ አውሬ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ያጠቃሉ››"
},
{
"title": "ታዳኝ",
"body": "ኢሳይያስ 5፥29 ላይ እንዳለው፣ ‹‹ታዳኝ›› ተብሎ ተተርጒሞአል፡፡"
}
]

34
10/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "በፍርድ ቀን ምን ታደርጋላችሁ… ምን ይውጣችኃል?",
"body": "ኢሳይያስ ጥያቄውን ያቀረበው ድኻውንና ደካማውን የሚጐዱ በይሁዳ ያሉ ሰዎችን ለመገሠጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በፍርድ ቀን ምንም ማድረግ አትችሉም… ምን ይሻላችኃል!"
},
{
"title": "የፍርድ ቀን",
"body": "‹‹ያህዌ ለፍርድ ሲመጣ›› ወይም፣ ‹‹ያህዌ እናንተን በሚቀጣበት ቀን››"
},
{
"title": "ርዳታ ለማግኘት ወደ ማን ትሸሻላችሁ? ሀብታችሁንስ የት ታደርጉታላችሁ?",
"body": "ኢሳይያስ ጥያቄውን ያቀረበው ደኻውንና ደካማውን የሚጐዱ በይሁዳ ያሉ ሰዎችን ለመገሠጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ርዳታ ለማግኘት የምትሄዱበት የለም፤ ሀብታችሁን የምትደብቁባትም ቦታ የላችሁም!"
},
{
"title": "ምን አይተርፋችሁም፣ ትሸማቀቃላችሁ",
"body": "ይህም ማለት፣ 1) ‹‹ከሀብታችሁ ምንም አይተርፍም፤ ትሸማቀቃላችሁ›› ወይም 2) ‹‹ከመሸማቀቅ ሌላ የምታደርጉት ነገር የለም››"
},
{
"title": "በታሰሩ ወይም በሞቱት መካከል ትሸማቀቃላችሁ",
"body": "‹‹ጠላቶቻችሁ አሥረው ይወስዳችኃል ወይም ትገደላላችሁ››"
},
{
"title": "በዚህ ሁሉ ቁጣው ገና አልበረደም፤",
"body": "‹‹ይህ ሁሉ ሆኖ እንኳ፣ አሁንም እንደ ተቆጣ ነው›› ኢሳይያስ 5፥25 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -139,6 +139,10 @@
"09-08",
"09-11",
"09-13",
"09-16"
"09-16",
"09-18",
"09-20",
"10-title",
"10-01"
]
}