Wed Mar 11 2020 11:27:45 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-11 11:27:46 +03:00
parent 0ce5be03bf
commit 7788169869
4 changed files with 82 additions and 11 deletions

View File

@ -20,15 +20,7 @@
"body": "እነርሱ ላይ የደረሰው በውርስ እንዳገኙት ዕድል ፈንታ ተመስሎአል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በ… የሚደርሰው ይኸው ነው››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የዘረፉን… የበዘበዙን",
"body": "‹‹እኛን›› የሚለው ኢሳይያስንና የይሁዳን ሕዝብ ያመለክታል፡፡ "
}
]

34
18/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "በኩሽ ወንዞች ማዶ ለምትገኝ ፉር ፉር የሚሉ ክንፎች ላሉበት ምድር ወዮላት",
"body": "‹‹ፉር ፉር የሚሉ ክንፎች›› ማለት ሊሆን የሚችለው፣ 1) መቅዘፊያዎች ያሉባቸው ጀልባዎች ክንፎች እንዳሏቸው መነገሩ ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ውሃ ላይ እንዳሉ ክንፉም ብዙ ጀልባዎች ላሏት ከኩሽ ወንዞች ማዶ ላለች ምድር ወዮላት›› ወይም 2) ፉር ፉር የሚሉ ክንፎች የሚለው የክንፋም ፍጥረቶችን ምናልባትም የአንበጣዎችን ድምፅ ሊሆን ይችላል፡፡ "
},
{
"title": "ባሕሩ ላይ",
"body": "የዐባይ ወንዝ በጣም ሰፊ በመሆኑ በግብፅና በኩሽ ያሉ ሕዝብ፣ ‹‹ባሕሩ›› በማለት ይጠሩት ነበር፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በታላቁ ባሕር›› ወይም፣ ‹‹በዐባይ ወንዝ ዳር››"
},
{
"title": "የደንገል ዕቃ ",
"body": "ደንገል ዐባይ ወንዝ ዳር የሚበቅል ረጅም ተክል ነው፡፡ የደንገል ክምሮችን በአንድነት በማያያዝ ሰዎች ጀልባዎች ይሠሩ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የደንገል ጀልባ›› ወይም፣ ‹‹ከቀጤማ የተሠሩ ጀልባዎች››"
},
{
"title": "ረጅምና ለሰላሳ ቆዳ… ከቅርቡም ከሩቅም ወደሚፈራ ሕዝብ… ኅያልና ረጋጭ ወንዝ በሚከፍለው ምድር የሚኖር ሕዝብ",
"body": "እነዚህ ሐረጐች ሁሉ የአንድ አገር ሕዝብን ነው የሚገልጹት፡፡"
},
{
"title": "ረጅምና ቆዳው የለሰለሰ ሕዝብ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ሕዝብ›› የዚያን አገር ሕዝብ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ረጅምና ቆዳው የለሰለሰ ሕዝብ ያሉት አገር››"
},
{
"title": "በቅርብም በሩቅም ወደሚፈራ",
"body": "‹‹ቅርብ›› እና፣ ‹‹ሩቅ›› የተሰኙት ቃሎች በአንድነት የቀረቡት፣ ‹‹የትም አገር›› ለማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የትም አገር የሚፈራ ሕዝብ›› ወይም፣ ‹‹በየትኛውም ምድር ያሉ የሚፈሩት ሕዝብ››"
},
{
"title": "ኀያልና ረጋጭ ሕዝብ",
"body": "መርገጥ መንግሥታትን ድል ማድረግን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኀያልና ሌሎች መንግሥታን ድል የሚያደርግ ሕዝብ››"
},
{
"title": "ወንዝ የሚከፍለው ምድር",
"body": "የተለያዩ ክፍሎች ያሉት ምድር እንዲሆን ምናልባት ይህ በዚያ አገር የሚያልፉ ብዙ ወንዞችን የሚያመለክት ሊሆን ይችላል፡፡"
}
]

42
18/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,42 @@
[
{
"title": "አያያዥ ዐረፍተ ነገር",
"body": "ቁጥር 3 ኢሳይያስ 18፥2 ላይ የተጠቀሱት መልእከተኞች ለዓለም ሕዝብ መንገር ያለባቸውን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "እናንት የዓለም ሕዝቦች… በምድርም የምትኖሩ ሁሉ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጐች በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በምድር ያላችሁ ሕዝቦች ሁሉ››"
},
{
"title": "ተራሮች ላይ ምልክት ሲሰቀል ተመልከቱ፤ መለከት ሲነፋም አድምጡ",
"body": "ምልክትና የመለከት ድምፅ ሰዎችን ወደ ጦርነት ለመጥራት ያገለግላሉ፡፡ እንዲመለከቱና እንዲያደምጡ የተሰጠውን ትእዛዝ ልብ እንዲሉና ለጦርነት እንዲዘጋጁ የሚያሳስብ ትእዛዝ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ምልክት ተራሮች ላይ ሲሰቀልና መለከት ሲነፋ ልብ በሉ››"
},
{
"title": "ምልክት ተራሮች ላይ ሲሰቀል ተመልከቱ",
"body": "ምልክት ሰዎችን ለጦርነት ለመጥራት የሚያገለግል ባንዲራ ነበር፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የጦርነቱን ባንዲራ ተራሮች ላይ ስትመለከቱ ልብ በሉ››"
},
{
"title": "መለከት ሲነፋ አድምጡ ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -216,6 +216,9 @@
"17-04",
"17-06",
"17-08",
"17-10"
"17-10",
"17-12",
"18-title",
"18-01"
]
}