Fri Mar 13 2020 14:54:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-13 14:54:11 +03:00
parent 891b836249
commit 6f56e7f91a
5 changed files with 73 additions and 23 deletions

View File

@ -12,31 +12,15 @@
"body": "ተራሮችና ኮረብቶች ድምፅና እጆች እንዳሉዋቸው ሰዎች ያህዌ ሕዝቡን ሲታደግ ደስ እንደሚላቸው ያህዌ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በእሾኽ ፈንታ የጥድ ዛፍ፣ በኩርንችት ፈንታ ባርሰነት ይበቅላል",
"body": "‹‹እሾኽ›› እና ‹‹ኩርንችት›› የሚዋጋ እሾኽ ያላቸው ተክሎችን ያመለክታሉ፡፡ ‹‹የጥድ ዛፍ›› እና፣ ‹‹ባርሰነት›› ሁሌም ለምለም የሆኑ ዛፎችን ያመለክታሉ፡፡ እሾኻማ ተክሎች ጥፋትን ሲወክሉ፣ ለምለም ዛፎች ግን ሕይወትንና ብልጽግናን ይወክላሉ፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ለስሙ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ስም›› የያህዌን ዝና ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለእርሱ ዝና›› ወይም፣ ‹‹ለእርሱ ክብር››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አይቆረጥም",
"body": "መኖሩን የሚያቋርጥ ነገር ከዛፍ እንደ ተቆረጠ ቅርንጫፍ ወይም ከልብሱ እንደ ተቀደደ ቅዳጅ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አያልቅም›› ወይም፣ ‹‹ለዘላለም ይኖራል›› "
}
]

14
56/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ማዳኔ ቅርብ ነው፤ ጽድቄም ሊገለጥ ነው",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በቅርቡ አድናችኃለሁ፤ ጻድቅ መሆኔንም አሳያችኃለሁ››"
},
{
"title": "አጥብቆ የያዘ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹አጥብቆ የያዘ›› ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን፣ አንድን ነገር ማክበር ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሁሌም ያን ለማድረግ ጠንቃቃ የሆነ››"
},
{
"title": "ክፉ ከማድረግ እጁን የሚሰበሰብ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹እጅ›› የሚወክለው መላውን ሰው ሲሆን፣ የሰውን ድርጊትና ጸባይ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ክፉ ነገር የማያደርግ››"
}
]

6
56/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "እኔ ደረቅ ዛፍ ነኝ",
"body": "ይህም ማለት ጃንደረቦች በመኮላሸታቸው ከደረሰባቸው አካለ ጐዶሎነት የተነሣ የያህዌ ሕዝብ አካል እንዳይደሉ ሊያስቡ እንደሚችሉ ያመለክታል (ልጆች መውለድ ስለማይችሉ)፡፡ እስራኤላውያን ማኮላሸት አይፈጽሙም፤ ያን የሚያደርጉ ለቅጣት ሲባል የሌላ አገር ሰዎች ናቸው፡፡ የዕብራውያንን እምነት የተቀበሉ ጃንደረቦች መቅደስ ውስጥ እንዲያመልኩ እንደማይፈቀድላቸው ያውቃሉ፡፡ (ዘዳግም 23፥1)፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡"
}
]

42
56/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,42 @@
[
{
"title": "በቤቴና በቅጥሮቼ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጐች ተመሳሳይ ነገር ማለት ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በቤተ መቅደሴ ቅጥር ውስጥ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -429,6 +429,10 @@
"55-05",
"55-06",
"55-08",
"55-10"
"55-10",
"55-12",
"56-title",
"56-01",
"56-03"
]
}