Tue Mar 10 2020 12:12:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-10 12:12:10 +03:00
parent c30db55a1b
commit 6d39a546fe
4 changed files with 67 additions and 1 deletions

14
06/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ከተሞች እስኪፈራርሱ፣ ቤቶችም የሚኖርባቸው እስኪያጡ ",
"body": "‹‹ማንም እንዳኖርባቸው ከተሞችና ቤቶች እስኪወድሙ ድረስ››"
},
{
"title": "ምድርም ፈጽሞ ባድማ እስክትሆን ድረስ",
"body": "‹‹ባድማ›› መሆን አስከፊ ደረጃ ላይ መድረስ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ምድሪቱ ጠፍ ምድረ በዳ እስክትሆን››"
},
{
"title": "ያህዌ ሕዝቡን ወደ ሩቅ እስከሚሰድና የምድሪቱ ባዶነት ከባድ እስኪሆን",
"body": "እዚህ ላይ ያህዌ ስለ ራሱ በሦስተኛ ሰው ደረጃ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እኔ ያህዌ ሕዝቡን ከምድራቸው ወደ ሩቅ አገር እስከምሰድና እዚያ ማንም እስከማይቀር ድረስ››"
}
]

22
06/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "እንደገና ይጠፋል",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰራዊት እንደ ገና የእስራኤልን ምድር ያጠፋሉ››"
},
{
"title": "የኮምባል ወይም የባሉጥ ዛፍ በተቆረጠ ጊዜ ጉቶ እንደሚቀር ቅዱሱም ጉቶ ሆኖ ይቀራል",
"body": "ይህ ምስስል ያህዌ እስራኤልን ቢያጠፋ እንኳ፣ ከእነርሱ መካከል እርሱን የሚያገለግሉትን ለይቶ እንደሚያስቀር ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ኮምበል",
"body": "ወርካ የሚመስል ዛፍ"
},
{
"title": "ግንድ… ጉቶ",
"body": "ግንድ ጠንካራው የዛፍ አካል ነው፤ ጉቶ ዛፍ ከተቆረጠ በኃላ ምድር ውስጥ የሚቀረው ነው፡፡"
},
{
"title": "ቅዱሱም ዘር",
"body": "ሰራዊቱ እስራኤልን ካጠፋ በኃላ ያህዌን የሚያገለግሉ ሰዎች እንደ ቅዱስ ዘር የተለዩ እንደሚሆኑ ተነግሯል፡፡"
}
]

26
07/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "በይሁዳ ንጉሥ በአካዝ ዘመን",
"body": "‹‹አካዝ የይሁዳ ንጉሥ በነበረ ዘመን›› — ይህ ታሪኩ የተፈጸመበት ነው፡፡"
},
{
"title": "ረአሶን… ፋቁሔ… ሮሜልዩ",
"body": "የሰዎች ስም"
},
{
"title": "ረአሶንና… ፋቁሔ… ወጡ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -105,6 +105,10 @@
"06-03",
"06-04",
"06-06",
"06-08"
"06-08",
"06-10",
"06-11",
"06-13",
"07-title"
]
}