Wed Mar 11 2020 11:43:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-11 11:43:44 +03:00
parent fd069a5e8d
commit 5fc12db3d0
5 changed files with 89 additions and 19 deletions

View File

@ -1,30 +1,22 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አውራ መንገድ ይኖራል",
"body": "አውራ መንገድ ብዙ ሰዎች መጓዝ የሚችሉበት ትልቅ መንገድ ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አሦራዊ ይመጣል",
"body": "‹‹አሦራዊ›› ከአሦር የሆነ ሰው ሲሆን፣ ግን ከአሦር ወደ ግብፅ የመጣ ማንኛውንም ሰው ይመለከታል፡፡ ‹‹አሦራውያን ይመጣሉ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ግብፃዊ ወደ አሦር",
"body": "‹‹ይመጣል›› የሚለው ውስጠ ታዋቂ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ግብፃውያን ወደ አሦር ይመጣሉ›› "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ግብፃዊ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ከግብፅ የሆነ ሰውን ሲሆን፣ ነገር ግን ወደ አሦር የመጣ ማንኛውንም ግብፃዊ ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ግብፃውያን››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ግብፃውያን ከአሦራውያን ጋር ያመልካሉ",
"body": "የሚያመልኩት ማንን እንደሆነ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ግብፃውያንና አሦራውያን ያህዌን ያመልካሉ››"
}
]

18
19/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "እስራኤል ከግብፅና ከአሦር ጋር ሦስተኛ ይሆናል",
"body": "የሦስቱ አገሮች ስም በእነዚያ አገሮች የሚኖሩ ሰዎችን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እስራኤላውያን ከግብፃውያንና ከአሦራውያን ጋር ሦስተኛ ይሆናሉ››"
},
{
"title": "ሦስተኛ ይሆናል",
"body": "ይህም ማለት፣ 1) ‹‹አብረው ይሆናሉ›› ወይም 2) ‹‹ከእነርሱ ጋር ሦስተኛ በረከት›› ወይም 3) ‹‹እኩል ይሆናል›› ማለት ሊሆን ይችላል፡፡"
},
{
"title": "ሕዝቤ ግብፅ፣ የእጆቼ ሥራ አሦር፣ ርስቴ እስራኤል የተባረኩ ይሁኑ",
"body": "የሦስቱ አገሮች ስም በእነዚያ አገሮች የሚኖሩ ሰዎችን ይወክላል፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የግብፅ ሕዝብ ሆይ፣ ሕዝቤ ስለሆናች ባርኬአችኃለሁ፤ የአሦር ሕዝብ ሆይ፣ ስለ ፈጠርኃችሁ ባርኬአችኃለሁ፤ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ ርስቴ ስለሆናች ባርኬአችኃለሁ››"
},
{
"title": "የእጆቼ ሥራ",
"body": "‹‹እጆች›› የእግዚአብሔርን ኅይልና ተግባር ያመለክታሉ፡፡"
}
]

18
20/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "ታርታን",
"body": "የአሦር ሰራዊት ዋና አዛዥ ስም "
},
{
"title": "ሳርጐን ",
"body": "የአሦር ንጉሥ ስም"
},
{
"title": "አሽዶድን ወግቶ ያዛት",
"body": "አሽዶድ የአስዶድን ሰራዊት ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከአሸዶድ ሰራዊት ጋር ተዋግቶ ድል አደረገ››"
},
{
"title": "ዕርቃኑንና ባዶ እግሩን ሄደ",
"body": "‹‹ያለ ልብስና ያለ ጫማ ሄደ›› እዚህ ላይ፣ ‹‹ዕርቃኑን›› ሲል ምናልባት በውስጥ የሚለበስ ልብስ ብቻ ለብሶ ማለቱ ሊሆን ይችላል፡፡"
}
]

38
20/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "ለምልክት",
"body": "‹‹ለማስጠንቀቂያ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -234,6 +234,10 @@
"19-16",
"19-18",
"19-19",
"19-21"
"19-21",
"19-23",
"19-24",
"20-title",
"20-01"
]
}