Fri Mar 13 2020 12:17:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-13 12:17:25 +03:00
parent d4d0b873f1
commit 5ce7b6b61a
4 changed files with 58 additions and 11 deletions

View File

@ -16,19 +16,15 @@
"body": "ቁጣው ከእነርሱ ያራቀው ዋንጫ ይመስል፣ ከእንዲህ ያህዌ በሕዝቡ እንደማይቆጣ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእንግዲህ በአንቺ ላይ አልቆጣም፤ ያንገዳገደሽን ጽዋ፣ ቁጣዬ የሞላበትን ዋንጫ ከአንቺ ወስጃለሁ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እነሆ",
"body": "ይህ ጥቅም ላይ የዋለው ቀጥሎ ለሚናገረው የአድማጮችን ትኩረት ለመሳብ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አድምጡ›› "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የሚያንገደግድ ዋንጫ",
"body": "‹‹ዋንጫ›› የሚለው ዋንጫው ውስጥ ያለውን ለማመልከት ነው፡፡ ኢሳይያስ 51፥17 ላይ ተመሳሳዩን ሐረግ እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሕዝብን የሚያንገደግድ የወይን ጠጅ ዋንጫ››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የቁጣዬ ዋንጫ የሆነው ጽዋ",
"body": "ያህዌ በቁጣው ከተሞላው ጽዋ እንዲጠጡ ያስገደደ ያህል ሕዝቡን እንደቀጣ ይናገራል፡፡ ኢሳይያስ 51፥17 ላይ ተመሳሳዩን ሐረግ እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በቁጣዬ የተሞላ ጽዋ›› ወይም፣ ‹‹ቁጣዬ የሞላበት ዋንጫ››"
}
]

22
51/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "በአስጨነቁሽ እጅ አደርገዋለሁ",
"body": "በቁጣው የሞላውን ዋንጫ እንዲጠጡ ያስገደዳቸው ያህል ያህዌ ጠላቶቻቸውን እንደሚቀጣ ይናገራል፡፡"
},
{
"title": "በአስጨነቁሽ እጅ አደርገዋለሁ",
"body": "ዋንጫው እጃቸው ላይ እንዲሆን በማድረግ ዋንጫው ውስጥ ካለው እንዲጠጡ ያህዌ ያስገድዳቸዋል ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጠላቶችህን ከቁጣዬ ጽዋ ወይን ጠጅ እንዲጠጡ አስገድዳለሁ››"
},
{
"title": "አስጨናቂዎችሽ",
"body": "አስጨናቂዎች የሚለውን ግሥ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አንቺን ያስጨነቁ›› ወይም፣ ‹‹መከራ ያደረሱብሽ››"
},
{
"title": "እንድንራመድበት ጀርባሽን እንደ መሬት፣ እንደ መንገድ አድርጊልን",
"body": "ጠላቶቻቸው በጀርባቸው መረማመዳቸውን መንገድ ላይ ከመራመድ ጋር ያመሳስለዋል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጠላቶችሽ በጀርባሽ እንዲረማመዱ መንገድ ላይ ተጋደሚ››"
}
]

26
52/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "ተነሺ ተነሺ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -388,6 +388,9 @@
"51-14",
"51-16",
"51-17",
"51-19"
"51-19",
"51-21",
"51-23",
"52-title"
]
}