Mon Mar 16 2020 14:20:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-16 14:20:28 +03:00
parent 8f542957b4
commit 4767c80cb7
5 changed files with 51 additions and 17 deletions

View File

@ -18,21 +18,5 @@
{
"title": "ፊትህን ከእኛ ሰወርህ",
"body": "ይህ ማለት እግዚአብሔር ሕዝቡን ለመከራ ተወ ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

18
64/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "የእስራኤል ሕዝብ ለያህዌ መናገር ቀጥለዋል፡፡"
},
{
"title": "እኛ ሸክላዎች ነን፤ አንተ ሸክላ ሠሪ ነህ፤ ሁላችንም የእጅህ ሥራዎች ነን፡፡",
"body": "ይህ እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ ፈጠረ ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "አስቡ ",
"body": "ይህ ማለት ያለፈውን አስታውሱ ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "ሁላችንንም ተመልከተን",
"body": "ኢሳይያስ ያህዌ ያሉበትን ሁኔታ እንዲያይ ይጠይቃል፡፡"
}
]

18
64/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "የእስራኤል ሕዝብ ለያህዌ መናገር ቀጥለዋል፡፡"
},
{
"title": "የተቀደሱ ከተሞችህ ምድር በዳ ሆኑ",
"body": "ይህ አጽንዖት የሚሰጠው ከተሞቹ መደምሰሳቸውንና የሚኖርባቸውም እንደሌለ ነው፡፡"
},
{
"title": "አባቶቻችን አንተን ያመሰገኑበት የተቀደሰውና ያማረው ቤተ መቅደሳችን በእሳት ተደምስሶአል፡፡",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አባቶቻችን አንተን ያመሰገኑበትን የተቀደሰውንና ያማረውን ቤተ መቅደሳችንን ጠላት በእሳት አውድሞታል››"
},
{
"title": "ያህዌ ለምን ዝም ትላለህ፤ ለምን ዝም ትላለህ እኛን በማዋረድም ትጸናለህ?",
"body": "እግዚአብሔር እነርሱን ለመርዳት ባለ መምጣቱ ተስፋ መቁረጣቸውን ለመግለጽ በጥያቄዎች ተጠቅመዋል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ እባክህ ዝም አትበል፤ እባክህ ዝም አትበለን እኛንም አታዋርደን!"
}
]

10
65/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ዝግጁ ነበርሁ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹እኔ›› ያህዌን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ለማይታዘዝ ሕዝብ ቀኑን ሙሉ እጆቼን ዘረጋሁ",
"body": "‹‹እጆችን መዘርጋት›› ልመናን ወይም ጥያቄ ለማቅረብ አንድ ሰው የሚያደርገውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እርዳታየን እንዲቀበሉ ያለ መታከት ለማይታዘዙ ሰዎች እጆቼን ዘረጋሁ››"
}
]

View File

@ -521,6 +521,10 @@
"64-title",
"64-01",
"64-03",
"64-05"
"64-05",
"64-06",
"64-08",
"64-10",
"65-title"
]
}