Fri Apr 17 2020 11:35:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-04-17 11:35:27 +03:00
parent 82e349990a
commit 4576ea26bd
3 changed files with 44 additions and 16 deletions

View File

@ -12,27 +12,19 @@
"body": "\"እየዋኙ እንዳሉ'"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ትዕቢቱን … ያዋርዳል",
"body": "የእግዚአብሔር ትዕቢተኛን ሰው ማዋረድ በሚመለከት ትዕቢት እግዚአብሔር ዝቅ እንደሚያደርገው ከፍ ብሎ እንዳለ ነገር ተደርጎ ተነግርአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከእጆቻቸው ችሎታ ጋር ",
"body": "በዚህ ስፍራ \"እጆች' የሚለው አንድን ነገር ለማድረግ ወይም ለመሥራት የሚሆንን ኃይል ይወክላል፡፡ አት፡- \"ከገነቧቸው ታላላቅ ነገሮች ጋር' ወይም \"ከሠሯቸው ታላላቅ ነገሮች ጋር' (ምትክ ስም ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የተመሸገውንም ከፍ ከፍ ያለውንም ቅጥርህን … ወደ መሬት እስከ አፈር ድረስ ይጥለዋል",
"body": "ይህ እግዚአብሔር የጦር ሠራዊቶች ቅጥሮቹን እንዲያፈርሱ ማድረጉ እርሱ ራሱ እንደሚያፈርሳቸው አድርጎ ይናገራል፡፡ አት፡- \"ከፍ ከፍ ያሉትን የተመሸጉ ቅጥሮችህን ወደ መሬት ወደ አፈር ለመጣል ሠራዊት ይልካል' (ምትክ ስም ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከፍ ከፍ ያሉ ምሽጎችህ",
"body": "በዚህ ስፍራ ምሽጎችህ የሚለው የሚመለከትው የሞዓብ ሕዝብ ነው፡፡ ከቀደመው ጥቅስ ጋር የአሳብ ወጥነት እንዲኖረው ለማድረግ በሦሥተኛ መደብ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"ከፍ ከፍ ያለ ምሽጋቸው' (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሦሥተኛ መደብ)"
}
]

34
26/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "በዚያም ቀን ",
"body": "\"በዚያን ጊዜ'"
},
{
"title": "ይህ ቅኔ በይሁዳ ምድር ይዘመራል",
"body": "ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- \"በይሁዳ ምድር የሚኖሩ ሰዎች ይህን ቅኔ ይዘምራሉ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)"
},
{
"title": "የጸናች ከተማ አለችን",
"body": "ይህ የኢየሩሳሌምን ከተማ ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "እግዘአብሔር ማዳኑን ቅጥሮቿና ምሽጎቿ ያደርጋል",
"body": "ሕዝቡን ለመጠበቅና ለማዳን የሆነው የእግዚአብሔር ኃይል፣ ማዳኑ በከተማይቱ ዙሪያ እንዳለ ቅጥር ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)"
},
{
"title": "እምነትን የሚጠብቅ ጻድቅ አገር",
"body": "በዚህ ስፍራ አገር የሚለው ሕዝቡን ይወክላል፡፡ አት፡- \"ጻድቅና ታማኝ ሕዝብ' (ምትክ ስም ተመልከት) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -289,6 +289,8 @@
"25-04",
"25-06",
"25-09",
"25-11",
"26-title",
"43-title",
"43-01",
"43-02",