Mon Mar 16 2020 11:54:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-16 11:54:28 +03:00
parent 45aa0178ab
commit 3e5cac31d8
6 changed files with 93 additions and 32 deletions

View File

@ -1,42 +1,18 @@
[
{
"title": "አብጁ አብጁ! ከሕዝቤ መንገድ እንቅፋት አስወግዱ",
"body": ""
"body": "ሕዝቡ ወደ እርሱ እንዲመለሱና እርሱን ለማምለክ እንቅፋቶች እንዳይኖሩ ያህዌ አጽንዖት በመስጠት መንገዱ በአስቸኳይ እንዲስተካከል ይናገራል፡፡ ይህ ኢሳይያስ 40፥3 ላይ ያለውን ያስተጋባል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከፍ ያለውና ልዕልና ያለው ይህን ይናገራል",
"body": "‹‹ከፍ ያለ›› እና፣ ‹‹ልዕልና›› በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ያላቸው ቢሆኑም፣ ያህዌ ከፍ ያለ መሆኑን አጽንዖት ይሰጣል፡፡ ኢሳይያስ 6፥1 እና 33፥10 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ ኢሳይያስ 52፥13 ላይ ተመሳሳዩን ሐረግ እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የትሑንን መንፈስ ለማነሣሣት፣ የልበ ሰባራዎችን ልብ ለማነሣሣት",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጐች በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ማለት ቢሆኑም፣ በፊቱ ትሑት የሆኑትን እንደሚያበረታና እንደሚያጽናና አጽንዖት ይሰጣል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "መንፈስ… ልብ",
"body": "እነዚህ የሰውን ሐሳብና ስሜት ያመለክታሉ፤ ቃል በቃል መንፈስና ልብ ማለት አይደለም፡፡ "
}
]

14
57/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ፊቴን ሰወርሁ",
"body": "ይህ ማለት ሕዝቡን ትቶአል፤ ከእንግዲህ አይረዳቸውም አይባርካቸውም ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "በልቡ መንገድ ወደ ኃላ ተመለሰ",
"body": "ይህ ማለት እስራኤላውያን ለሐሰተኞቹ ሲሉ እውነተኛውን አምላክ ተዉ ማለት ነው፡፡ እዚህ ላይ፣ ‹‹ወደ ኃላ›› እና፣ ‹‹መንገድ›› የሚሉት ቦታን የሚያመለክቱ ቃላት ቢሆኑም፣ ዝንባሌንና ስሜትን ይወክላሉ፡፡"
}
]

22
57/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ያህዌ መናገር ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "መንገዱ",
"body": "‹‹መንገዳቸው›› እዚህ ላይ፣ ‹‹የእርሱ›› የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ለእርሱ የሚያለቅሱትን አጽናኑ፣ አበርቱ",
"body": "‹‹በክፉ መንገዳቸው ምክንያት ለሕዝቡ መከራ የሚያዝኑትን አጽናናቸዋለሁ››"
},
{
"title": "የከንፈሮችን ፍሬ እፈጥራለሁ",
"body": "‹‹የከንፈሮች ፍሬ›› ሰው የሚናገረውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እንዲመሰግኑኝና እንዲያከብሩኝ አደርጋለሁ››"
},
{
"title": "በሩቅ ላሉት ሰላም፣ ሰላም",
"body": "‹‹በሩቅ ካሉት ጋር ሰላም አደርጋለሁ›› — ‹‹ሰላም›› የሚለው ቃል የተደገመው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡ "
}
]

6
57/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ክፉዎች ግን እንደሚናወጥ ባሕር ናቸው… ጭቃና ጉድፍ",
"body": "ይህ ክፉዎችን ውሃውን ከሚያቆሽሽ ባሕሩ ዳርቻ ካለው ውሃ ጋር ያመሳስላቸዋል፡፡"
}
]

38
58/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "ድምፅህን እንደ መለከት አንሣ",
"body": "ይህ በኀይል ጩኽ ማለት ነው፡፡ እዚህ ላይ፣ ‹‹የአንተ›› የሚያመለክተው ኢሳይያስን ነው፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -447,6 +447,11 @@
"57-07",
"57-09",
"57-11",
"57-13"
"57-13",
"57-14",
"57-16",
"57-18",
"57-20",
"58-title"
]
}