Fri Mar 13 2020 14:22:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-13 14:22:11 +03:00
parent c206a487d8
commit 2883df66dd
5 changed files with 76 additions and 6 deletions

View File

@ -21,10 +21,6 @@
},
{
"title": "ያህዌ ፊት ፊታችሁ ይሄዳል፤ የእስራኤል አምላክ ደጀን ይሆንላችኃል",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"body": "ያህዌ ሕዝቡን ከጠላቶቻችው መጠበቁ እርሱ ፊት ፊታቸው የሚሄድ፣ እነርሱን ለመጠበቅ ከሕዝቡ ኃላ እንዳለ ጦረኛ እንደሆነ ተነግሯል፡፡"
}
]

14
52/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ገናና ይሆናል፤ ከፍ ከፍ ይላል፤ እጅግ ይከብራል",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ ‹‹ገናና ይሆናል›› — ‹‹ከፍ ከፍ ይላል›› — ‹‹ይከብራል›› የተሰኙት ቃሎች በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ማለት ቢሆኑም፣ ያህዌ ባርያውን እንደሚያከብር አጽንዖት ይሰጣሉ፡፡ ኢሳይያስ 33፥10 ላይ ተመሳሳዩን ሐረግ እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለባርያዬ ከፍ ያለውን ክብር እሰጠዋለሁ››"
},
{
"title": "በአንተ ደንግጠዋል",
"body": "‹‹አንተ›› የሚለው የሚያመለክተው የያህዌን ባርያ ነው፡፡ ይሁን እንጂ፣ ተርጓሚዎች ‹‹አንተ›› የሚለውን፣ ‹‹እርሱ›› ማለት ይችላሉ፡፡"
},
{
"title": "መልኩ ከማንም ሰው የተለየ ጐሰቆለ",
"body": "የያህዌ ባርያ መልክ የጐሰቆለው ጠላቶቹ ክፉኛ ስለ ደበደቡት ነው፡፡ የዚህን የተሟላ ትርጒም የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጠላቶቹ ክፉኛ ስለ ደበደቡት የሰው ልጅ እንኳ አይመስልም››"
}
]

26
52/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ያህዌ ስለ ባርያው መናገር ቀጥሏል"
},
{
"title": "ባርያዬ ብዙ ሕዝቦችን ይረጫል",
"body": "ሰዎች በያህዌ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖራቸው ማድረግ፣ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖራቸው ሰዎችን በመሥዋዕቱ ደም የሚረጭ ካህን እንደሆነ ተደርጐ ተነግሯል፡፡"
},
{
"title": "ይረጫል",
"body": "እዚህ ላይ ‹‹ይረጫል›› ተብሎ የተተረጐመው የዕብራይስጥ ቃል፣ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂዎች እንዳደረጉት፣ ‹‹ያስደንቃል›› ወይም፣ ‹‹ያስገርማል›› ተብሎ ሊተረጐም ይችላል፡፡"
},
{
"title": "ብዙ ሕዝቦች",
"body": "‹‹ሕዝቦች›› የየአገሩን ሰዎች ይወክላሉ፡፡"
},
{
"title": "ነገሥታት አፋቸውን ይዘጋሉ",
"body": "‹‹አፋቸውን ይዘጋሉ›› ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ነገሥታት ማውራታቸውን ያቆማሉ›› ወይም፣ ‹‹ነገሥታት ዝም ይላሉ››"
},
{
"title": "ያልተነገራቸው",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ማንም ያልነገራቸው›› ወይም፣ ‹‹ማንም ያልነገራቸውን ነገር››"
}
]

30
53/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,30 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "እዚህ ላይ ኢሳይያስ ወደ ፊት የሚሆኑ ነገሮችን ባለፈው ጊዜ እንደ ተፈጸሙ አድርጐ ይናገራል፡፡ ይህ በእርግጥ እንደሚሆን አጽንዖት ይሰጣል፡፡ "
},
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ኢሳይያስ ስለ ያህዌ ባርያ መናገር ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ከእኛ የሰሙትን ያመነ ማን ነው?",
"body": "ኢሳይያስ የተረዳው በጣም አስገራሚ በመሆኑ ምርኮኞቹ ያምኑ እንደሆነ ይጠይቃል፡፡ ‹‹እኛ›› የሚለው እርሱንና በምርኮ ያሉትን ይጨምራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እኛ የሰማነውን ማመን በጣም ከባድ ነው››"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -397,6 +397,10 @@
"52-04",
"52-05",
"52-07",
"52-09"
"52-09",
"52-11",
"52-13",
"52-15",
"53-title"
]
}