Fri Apr 17 2020 11:47:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-04-17 11:47:27 +03:00
parent 1931ca890e
commit 277d3d6753
4 changed files with 66 additions and 23 deletions

View File

@ -5,30 +5,10 @@
},
{
"title": "ቁጣ እስኪያልፍ ድረስ",
"body": ""
"body": "\"ቁጣ' የሚለውን የነገር ስም \"ቁጡ' በሚል ቅጽል ተርጉም፡፡ አት፡- \"ከእንግዲህ ወዲያ እግዚአብሔር በእኛ ላይ ቁጡ እስከማይሆን ድረስ' (የነገር ስም ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ምድርም ደምዋን ትገልጣለች፣ ሙታኖችዋንም ከእንግዲህ ወዲህ አትከድንም",
"body": "ነፍስ ገዳዮችን መቅጣት ይችል ዘንድ በምድር የተፈጸሙትን ግድያዎች ሁሉ እግዚአብሔር መግለጡ ምድር ራሷ ነፍስ የገደሉትን ሁሉ እንደምትገልጥ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ግዑዝ ነገርን እንደ ሰው ማየትን ተመልከት)"
}
]

26
27/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "በዚያም ቀን",
"body": "\"በዚያን ጊዜ'"
},
{
"title": "እግዚአብሔር በጠንካራ፣ በታላቅና በብርቱ ሰይፉ ይቀጣዋል",
"body": "እግዚአብሔር ጠላቶቹን ለማጥፋት ያለው ኃይል ጠንካራና ትልቅ ሰይፍ እንዳለው ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)"
},
{
"title": "በባሕር ውስጥ ያለውን አስፈሪ ፍጡር",
"body": "ይህ ሌዋታንን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "ለወይን ቦታው ተቀኙለት",
"body": "\"ስለ ወይን ቦታው ተቀኙ፡፡' ይህ የእስራኤልን ሕዝብ ፍሬ በሚሰጥ የወይን ቦታ መስሎ ይናገራል፡፡ አት፡- \"ለወይን ጠጅ የሚሆን የወይን ፍሬ እንደሚያፈራ የወይን ቦታ እንደሆኑ አድርጋችሁ ስለ እስራኤል ሕዝብ ዘምሩ፡፡' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት) "
},
{
"title": "እኔ እግዚአብሔር ጠባቂው ነኝ",
"body": "\"እኔ እግዚአብሔር የወይን ቦታው ጠባቂ ነኝ'"
},
{
"title": "በሌሊትና በቀን",
"body": "\"ሌሊት' እና \"ቀን' የሚሉት ቃላት \"ሁልጊዜ' ለማለት ተጣምረዋል፡፡ አት፡- \"ሁልጊዜ' ወይም \"ያለማቋረጥ' (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)"
}
]

34
27/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "አያያዥ አሳብ፡-",
"body": "የእስራኤልን ሕዝብ በወይን ቦታ መስሎ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "አልቆጣም፣ ኦ፣ እሾህና ኩርንችት በነበሩ! በጦርነት በወጣሁባቸው ነበር",
"body": "አልቆጣም፡፡ እሾህና ኩርንችት ቢኖሩ ኖሩ በጦርነት ባሰለፍኩባቸው ነበር"
},
{
"title": "አልቆጣም",
"body": "እግዚአብሔር ከእንግዲህ ወዲያ በሕዝቡ ላይ እንዳማይቆጣ የሚታወቅ ነው፡፡ አት፡- \"ከአንግዲህ ወዲያ በሕዝቤ ላይ አልቆጣም' (መቅረታቸው አሳቡን ከመረዳት ስለማያጓድሉ የተዘለሉ)"
},
{
"title": "እሾህና ኩርንችት በነበሩ",
"body": "የእስራኤል ጠላቶች በወይን ቦታ እንደሚበቅሉ እሾህና ኩርንችት ተደርገው ተገልጸዋል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)"
},
{
"title": "እሾህና ኩርንችት",
"body": "ይህንን ሃረግ በኢሳይያስ 5፡6 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "በጦርነት በወጣሁባቸው ነበር",
"body": "እግዚአብሔር ጠላቶቹን መውጋቱ ስለ እርሱ በጦሩ መካከል እንደሚገኝ ተዋጊ ተደርጎ ተነግሮአል፡፡ (ስዕላዊ ንግግር ተመልከት)"
},
{
"title": "በወጣሁባቸው ነበር፣ በአንድነትም ባቃጠልኋቸው ነበር",
"body": "በዚህ ስፍራ ኢሳይያስ ስለ እግዚአብሔር ጠላቶች ለመናገር የተለያዩ ምስሎችን ያጣምራል፡፡ እሾህና ኩርንችት እንደሆኑ ደግሞም በጦሩ ውስጥ እንዳሉ ወታደሮች አድርጎ ስለ እነርሱ ይናገራል፡፡ (ስላዊ ንግግር ተመልከት)"
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -302,6 +302,9 @@
"26-16",
"26-18",
"26-19",
"26-20",
"27-title",
"27-01",
"43-title",
"43-01",
"43-02",