Tue Mar 10 2020 11:38:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-10 11:38:10 +03:00
parent 84dd95e6ef
commit 1b8c97f09f
4 changed files with 91 additions and 4 deletions

View File

@ -29,10 +29,18 @@
},
{
"title": "ከያህዌ አስፈሪነት ከግርማው ክብር የተነሣ",
"body": ""
"body": "ኢሳይያስ 2፥10 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከያህዌ አስፈሪነት",
"body": "ያህዌን በጣም ከመፍራታቸው "
},
{
"title": "ከግርማው ክብር የተነሣ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ክብር›› የሚለው፣ ‹‹ግርማ›› የሚለውን ቃል ይገልጻል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የንጉሥነት ክብሩ››"
},
{
"title": "ምድርን ለማስፈራት ሲነሣ",
"body": "‹‹ያህዌ ለተግባር ሲነሣና የምድር ሰዎች እንዲፈሩት ሲያደርግ››"
}
]

38
02/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ኢሳይያስ በግጥም መልክ ለይሁዳ ሕዝብ ይናገራል፡፡ በሰራዊት ጌታ በያህዌ ቀን የሚሆነውን በተመለከተ ገለጻ መስጠቱን ቀጥሏል፡፡ (ኢሳይያስ 2፥12)"
},
{
"title": "ለፍልፈልና ለሌሊት ወፍ",
"body": "ፍልፈል መሬት ቆፍሮ ውስጥ የሚኖር ትንሽ እንሰሳ ነው፡፡ የሌሊት ወፍ አንዳንዴ ዋሻ ውስጥ የሚኖር ትንሽ በራሪ ፍጥረት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለእንስሳት›› "
},
{
"title": "ወደ ድንጋይ ዋሻ… ወደ ዐለት ስንጣቂ",
"body": "ቋንቋህ፣ ‹‹ዋሻ›› እና፣ ‹‹ስንጣቂ›› የሚሉ ቃሎች ከሌሉት ሁለቱን ሐረጐች እንደ አንድ ቃል ልትጠቀምባቸው ትችላለህ፡፡"
},
{
"title": "ከያህዌ አስፈሪነት",
"body": "ያህዌን በጣም በመፍራታቸው፡፡ ኢሳይያስ 2፥19 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "የግርማው ክብር",
"body": "‹‹የንጉሥነት ታላቅ ውበትና ኀይሉ›› ወይም፣ ‹‹የንጉሥነት ግርማው›› ኢሳይያስ 2፥10 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡"
},
{
"title": "ምድርን ለማስፈራት ሲነሣ",
"body": "‹‹ያህዌ ለተግባር ሲነሣና የምድር ሰዎች እንዲፈሩት ሲያደርግ›› ኢሳይያስ 2፥19 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡ "
},
{
"title": "እስትንፋሱ በአፍንጫው ላይ ባለች",
"body": "ለመኖር መተንፈስ እንዳለበት በማሳየት የሰው ልጅ ምን ያህል ዐቅመቢስና ደካማ መሆኑን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ደካማና ሟች የሆነውን›› ወይም፣ ‹‹ለመኖር በአፍንጫው መተንፈስ የሚያስፈልገውን››"
},
{
"title": "አፍንጫ",
"body": "ሰዎች የሚተነፍሱባቸው አፍንጫ ላይ ያሉ ቀዳዶች"
},
{
"title": "ከቶ ምን የሚበጅ ነገር አለው?",
"body": "ኢሳይያስ ጥያቄውን የሚያቀርበው ቀድሞውኑ የሚያውቁትን ለሰዎች ለማሳሰብ ነው፡፡ ጥያቄውን በዐረፍተ ነገር መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰው ምንም ማለት አይደለም›› ወይም፣ ‹‹ሰው ምንም ዋጋ የለውም››"
}
]

38
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -65,6 +65,9 @@
"02-07",
"02-09",
"02-12",
"02-14"
"02-14",
"02-17",
"02-20",
"03-title"
]
}