Wed Mar 11 2020 11:53:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tersitzewde 2020-03-11 11:53:44 +03:00
parent 95e9d186b4
commit 1179737c9d
5 changed files with 86 additions and 4 deletions

View File

@ -29,10 +29,14 @@
},
{
"title": "ከእንጀራ ጋር",
"body": ""
"body": "‹‹እንጀራ›› በአጠቃላይ ምግብን ያመለክታል፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከሰይፍ፣ ከተመዘዘ ሰይፍ፣ ከተደገነ ቀስት",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ሰይፍ›› እና፣ ‹‹ቀስት›› የቴማን ነዋሪዎችን የሚያጠቁ ወታደሮችን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በሰይፍና በቀስት ከሚያጠቋቸው ጠላቶቻቸው›› "
},
{
"title": "ከጦርነት ሸክም",
"body": "በጦርነቱ ጊዜ የሚደርስባቸው ሽብርና መከራ ሕዝቡ ላይ እንደ ተጫነ ከባድ ሸክም ተመስሎአል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከጦርነት ሽብር››"
}
]

10
21/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "በውል የተቀጠረ ሠራተኛ ቀን እንደሚቆጥር",
"body": "‹‹በውል የተቀጠረ ሠራተኛ ዓመቱን እንደሚቆጥር›› አንድ የቅጥር ሠራተኛ በሥራ ባሳለፈው ጊዜ መሠረት እንዲከፈለው ተጠንቅቆ ጊዜ ይቆጥራል፡፡ ይህም ማለት በአንድ ዓመት ውስጥ ቄዳር ድል ትሆናለች ማለት ነው፡፡"
},
{
"title": "የቄዳር",
"body": "ይህ ዐረቢያ ውስጥ ያለ አካባቢ ነው፡፡ ቄዳር የቄዳርን ሕዝብ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የቄዳር ሕዝብ››"
}
]

26
22/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,26 @@
[
{
"title": "ንግር",
"body": "‹‹ይህ ያህዌ የተናገረው ነው›› ወይም፣ ‹‹ይህ የያህዌ መልእከት ነው››"
},
{
"title": "ስለ ራእይ ሸለቆ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ሸለቆ›› በሸለቆ ውስጥ የሚኖር ሕዝብን ማለት ኢየሩሌምን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በራእይ ሸለቆ ውስጥ ስለሚኖሩ ሰዎች›› ወይም፣ ‹‹በኢየሩሳሌም ስለሚኖሩ ሰዎች››"
},
{
"title": "ሁላችሁም ወደ ቤቱ ሰገነት የወጣችሁበት ምክንያት ምንድነው?",
"body": "ኢሳይያስ ጥያቄውን ያቀረበው በይሁዳ ሕዝብ ላይ ለማፌዝ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ወደ ቤታችሁ ሰገነት ወጥታችሁ እዚያ መቆም የለባችም›› "
},
{
"title": "ጫጫታ የሞላባት ከተማ ",
"body": "‹‹ግብዣ ላይ ያሉ ሰዎች ሁካታ››"
},
{
"title": "የተገደሉብህ ሁሉም በሰይፍ አልተገደሉም",
"body": "ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሕዝብህን የገደሉ የጠላት ወታደሮች አይደሉም››"
},
{
"title": "በሰይፍ",
"body": "እዚህ ላይ፣ ‹‹ሰይፍ›› ጦርነት ላይ ያሉ ወታደሮችን ይወክላል፡፡"
}
]

38
22/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,38 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -248,6 +248,10 @@
"21-06",
"21-08",
"21-10",
"21-11"
"21-11",
"21-13",
"21-16",
"22-title",
"22-01"
]
}