am_hos_text_ulb/13/04.txt

2 lines
461 B
Plaintext

\v 4 \v 5 \v 6 ነገር ግን ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር አምላክ አታውቅም፥ከእኔም በቀር ሌላ አዳኝ አታ ውቅም። በምድረ በዳ፥በታላቅም የድርቀት ምድር አውቅሁህ። መሰማሪያ ባገኘህ ጊዜ ጠገብህ፥በጠገብህም ጊዜ ልብህ ታበየ፤ከዚህም የተነሳ ረሳኽ
ኝ።