\v 12 የኤፍሬም ክፋት ተደብሮአል፥በደሉም ተደብሮአል። \v 13 የምጥ ሕመም ይመጣበታል፥ እርሱ ግን ጥበብ የጎደለው ልጅ ነው፤ ምክንያቱም የሚወለድበት ጊዜ ቢደርስም ከማኅጸን አይወጣም።