am_hos_text_ulb/13/09.txt

1 line
445 B
Plaintext

\v 9 እስራኤል ሆይ በረዳትህ በእኔ ላይ ዓምፀሃልና ጥፋትህ እየመጣ ነው። \v 10 በከተማዎችህ ሁሉ ያድንህ ዘንድ ንጉሥህ አሁን ወዴት ነው? ስለ እነርሱ፥ 'ንጉሥና መሳፍንቶች ስጠኝ' ብለህ የተናገርክላቸው፥ ገዢዎችህ ወዴት ናቸው? \v 11 በቁጣዬ ንጉሥ ሰጠሁህ፥ በመዓቴም አስወገድኩት።