am_hos_text_ulb/11/05.txt

1 line
510 B
Plaintext

\v 5 ወደ ግብጽ ምድር አይመለሱምን? ወደ እኔ መመለስን እምቢ በማለታቸው አሦር አይገዛቸውምን? \v 6 ሰይፍ በከተሞቻቸው ላይ ይወድቃል፥ የበሮቻቸውንም መቀርቀሪያ ያጠፋል፤ከገዛ ራሳቸው ዕቅድ የተነሳ ያጠፋቸዋል። \v 7 ሕዝቤ ከእኔ ዘወር ለማለት ቆርጦአል። በከፍታ ወደ አለሁት ወደ እኔ ቢጣሩ እንኳ፥ማንም አይረዳቸውም።