am_hos_text_ulb/08/06.txt

1 line
433 B
Plaintext

\v 6 ይህ ጣዖት ከእስራኤል የመጣ ነው፤ ባለሙያ ሠራው፥ እርሱ አምላክ አይደለም! የሰማርያ ጥጃ ይደቅቃል። \v 7 ሕዝቡ ነፋስን ዘርተዋል፥ ዐውሎ ነፋስንም ያጭዳሉ። ያልተሰበሰበው እህል ዛላ የለውም፤ ዱቄትም አይገኝበትም። ለማፍራት ቢደርስም እንኳን እንግዶች ይበሉታል።