diff --git a/05/14.txt b/05/14.txt index de8010c..091e8e8 100644 --- a/05/14.txt +++ b/05/14.txt @@ -1,3 +1 @@ -\v 14 \v 15 ስለዚህ በኤፍሬም ላይ እንደ አንበሳ፥ በይሁዳም ላይ እንደ አንበሳ ደቦል እሆናለሁ። እኔ፥አዎ እኔ፥እገነጣጥላለሁ፥እሄዳለሁ፥ እወ -ስዳቸዋለሁ፥የሚያድናቸውም ማንም የለም። በደላቸውን እስኪያውቁና ፊቴን እስኪፈልጉ ድርስ፥በመከራቸው አጥብቀው እስኪፈልጉኝ ድረስ፥እ -ሄዳለሁ፥ ወድ ስፍራዬም እመለሳለሁ። \ No newline at end of file +\v 14 ስለዚህ በኤፍሬም ላይ እንደ አንበሳ፥ በይሁዳም ላይ እንደ አንበሳ ደቦል እሆናለሁ። እኔ፥ አዎ እኔ፥ እገነጣጥላለሁ፥ እሄዳለሁ፥ እወስዳቸዋለሁ፥ የሚያድናቸውም ማንም የለም። \v 15 በደላቸውን እስኪያውቁና ፊቴን እስኪፈልጉ ድርስ፥ በመከራቸው አጥብቀው እስኪፈልጉኝ ድረስ፥ እሄዳለሁ፥ ወድ ስፍራዬም እመለሳለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/06/01.txt b/06/01.txt index 51417cb..f9d6e39 100644 --- a/06/01.txt +++ b/06/01.txt @@ -1,2 +1 @@ -\c 6 \v 1 \v 2 \v 3 ኑ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ። እርሱ ገነጣጥሎናል፥ነገር ግን እርሱ ይፈውሰናል፤እርሱ አቁስሎናል፥ነገር ግን እርሱ ቁስላችንን አስሮ ይጠግናል። ከሁለት ቀን በኋላ ያበረታናል፥በሦሥተኛው ቀን ያሥነሣናል፥እኛም በፊቱ እንኖራለን። አወጣጡ እንደ ንጋት የታመነ ነው፤ እን -ደ ካፊያ፥ምድሪቱን እንደሚያጠጣ እንደ ጸደይ ዝናብ ወደ እኛ ይመጣል። \ No newline at end of file +\c 6 \v 1 ኑ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ። እርሱ ገነጣጥሎናል፥ ነገር ግን እርሱ ይፈውሰናል፤ እርሱ አቁስሎናል፥ ነገር ግን እርሱ ቁስላችንን አስሮ ይጠግናል። \v 2 ከሁለት ቀን በኋላ ያበረታናል፥ በሦሥተኛው ቀን ያሥነሣናል፥ እኛም በፊቱ እንኖራለን። \v 3 አወጣጡ እንደ ንጋት የታመነ ነው፤ እንደ ካፊያ፥ ምድሪቱን እንደሚያጠጣ እንደ ጸደይ ዝናብ ወደ እኛ ይመጣል። \ No newline at end of file diff --git a/06/title.txt b/06/title.txt new file mode 100644 index 0000000..d5f2e26 --- /dev/null +++ b/06/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 6 \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 100153e..77ece15 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -77,6 +77,9 @@ "05-03", "05-05", "05-08", - "05-10" + "05-10", + "05-12", + "05-14", + "06-title" ] } \ No newline at end of file