diff --git a/14/04.txt b/14/04.txt index fdb20be..3de6886 100644 --- a/14/04.txt +++ b/14/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 \v 5 ከተውኝም በኋላ ወደ እኔ በተመለሱ ጊዜ እፈውሳቸዋለሁ፤ እንዲያው እወዳቸዋለሁ፥ ቁጣዬ ከእርሱ ተመልሶአልና። እኔ ለእስራኤል እንደ ጠል እሆናለሁ፤ እንደ አበባ ያብባል፥ እንደ ሊባኖስም ዝግባ ሥር ይሰዳል። \v 6 ቅርንጫፎቹ ይዘረጋሉ፤ ውበቱ እንደ ወይራ ዛፎች፥ ሽታውም እንደ ሊባኖስ ዝግባዎች ይሆናል። \ No newline at end of file +\v 4 ከተውኝም በኋላ ወደ እኔ በተመለሱ ጊዜ እፈውሳቸዋለሁ፤ እንዲያው እወዳቸዋለሁ፥ ቁጣዬ ከእርሱ ተመልሶአልና። \v 5 እኔ ለእስራኤል እንደ ጠል እሆናለሁ፤ እንደ አበባ ያብባል፥ እንደ ሊባኖስም ዝግባ ሥር ይሰዳል። \v 6 ቅርንጫፎቹ ይዘረጋሉ፤ ውበቱ እንደ ወይራ ዛፎች፥ ሽታውም እንደ ሊባኖስ ዝግባዎች ይሆናል። \ No newline at end of file diff --git a/14/07.txt b/14/07.txt index 26c64bd..85ecba9 100644 --- a/14/07.txt +++ b/14/07.txt @@ -1,2 +1,2 @@ -\v 7 \v 8 ከጥላው በታች ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ይመለሳሉ፤እንደ እህል ይለመልማሉ፥እንደ ወይንም ያብባሉ።ዝናውም እንደ ሊባኖስ ወይን ጠጅ ይ ሆናል። ኤፍሬም ፦'ከእንግዲህ ከጣዖታት ጋር ምን አለኝ?' ይላል። እኔ እመልስለታለሁ፥እጠነቀቅለታለሁም። እኔ ቅጠሎቹ ሁል ጊዜ ለመለም እን -ደሆኑ እንደ ጥድ ነኝ፤ፍሬህም ከእኔ ይመጣል።» \ No newline at end of file +\v 7 ከጥላው በታች ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ይመለሳሉ፤እንደ እህል ይለመልማሉ፥ እንደ ወይንም ያብባሉ።ዝናውም እንደ ሊባኖስ ወይን ጠጅ ይሆናል። \v 8 ኤፍሬም፦ 'ከእንግዲህ ከጣዖታት ጋር ምን አለኝ?' ይላል። እኔ እመልስለታለሁ፥እጠነቀቅለታለሁም። እኔ ቅጠሎቹ ሁል ጊዜ ለመለም እን +ደሆኑ እንደ ጥድ ነኝ፤ ፍሬህም ከእኔ ይመጣል።» \ No newline at end of file diff --git a/14/09.txt b/14/09.txt index e72f309..4ddb080 100644 --- a/14/09.txt +++ b/14/09.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 9 እነዚህን ነገሮች ያስተውል ዘንድ ጠቢብ የሆነ ማን ነው? ያውቃቸው ዘንድ እነዚህን ነገሮች የሚያስተውል ማን ነው? የእግዚአብሔር መንገዶ -ች ትክክል ናቸው፥ጻድቃንም ይሄዱባቸዋል፥ዓመፀኞች ግን ይሰናከሉባቸዋል። \ No newline at end of file +\v 9 እነዚህን ነገሮች ያስተውል ዘንድ ጠቢብ የሆነ ማን ነው? ያውቃቸው ዘንድ እነዚህን ነገሮች የሚያስተውል ማን ነው? የእግዚአብሔር መንገዶች ትክክል ናቸው፥ ጻድቃንም ይሄዱባቸዋል፥ ዓመፀኞች ግን ይሰናከሉባቸዋል። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index fd5990a..54fb6e8 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -149,6 +149,9 @@ "13-16", "14-title", "14-01", - "14-03" + "14-03", + "14-04", + "14-07", + "14-09" ] } \ No newline at end of file