From 228017a5e2d33666ca32d57698d22b54b8c493c8 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Thu, 26 Apr 2018 11:10:14 +0300 Subject: [PATCH] Thu Apr 26 2018 11:10:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 03/01.txt | 3 +-- 03/04.txt | 3 +-- 03/title.txt | 1 + 04/01.txt | 3 +-- 04/title.txt | 1 + manifest.json | 7 ++++++- 6 files changed, 11 insertions(+), 7 deletions(-) create mode 100644 03/title.txt create mode 100644 04/title.txt diff --git a/03/01.txt b/03/01.txt index 8076879..e2929be 100644 --- a/03/01.txt +++ b/03/01.txt @@ -1,2 +1 @@ -\c 3 \v 1 \v 2 \v 3 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦«እንደገና ሂድ፥ ባልዋ የሚወዳትን ነገር ግን አመንዝራ የሆነችውን ሴት ውደድ። ወድ ሌሎች አማል ክት ዘወር ቢሉና የዘቢብ እንጎቻ ቢወዱም እንኳን፥ እኔ እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ እንደምወድ ውደዳት።» ስለዚህ በአሥራ አምስት የብር ሳንቲሞችና በአንድ ቆሮስ ተኩል ገብስ ገዛኋት።እኔም፦«ከእኔ ጋር ብዙ ቀናት ኑሪ፥ ሴተኛ አዳሪ ወይም የሌላ የማንም ሰው አትሁኚ፥እኔም እንዲዚ -ሁ ከአንቺ ጋር እሆናለሁ» አልኳት። \ No newline at end of file +\c 3 \v 1 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦«እንደገና ሂድ፥ ባልዋ የሚወዳትን ነገር ግን አመንዝራ የሆነችውን ሴት ውደድ። ወድ ሌሎች አማል ክት ዘወር ቢሉና የዘቢብ እንጎቻ ቢወዱም እንኳን፥ እኔ እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ እንደምወድ ውደዳት።» \v 2 ስለዚህ በአሥራ አምስት የብር ሳንቲሞችና በአንድ ቆሮስ ተኩል ገብስ ገዛኋት። \v 3 እኔም፦ «ከእኔ ጋር ብዙ ቀናት ኑሪ፥ ሴተኛ አዳሪ ወይም የሌላ የማንም ሰው አትሁኚ፥እኔም እንዲዚሁ ከአንቺ ጋር እሆናለሁ» አልኳት። \ No newline at end of file diff --git a/03/04.txt b/03/04.txt index ee28dc5..ee969c0 100644 --- a/03/04.txt +++ b/03/04.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 4 \v 5 የእስራኤል ሕዝብ ያለ ንጉሥ፥ያለ መስፍን፥ያለ መሥዋዕት፥ያለ ድንጋይ ዓምድ፥ያለ ኤፉድ ወይም ያለ ቤተሰብ ጣዖት ለብዙ ቀናት ይ ኖራሉ። ከዚያም በኋላ የእስራኤል ሰዎች ይመለሳሉ፥እግዚአብሔር አምላካቸውንና ንጉሣቸውን ዳዊትንም ይፈልጋሉ። በመጨረሻዎቹም ቀናት በእ -ግዚአብሔርና በበረከቱ ፊት እየተንቀጠቀጡ ይመጣሉ። \ No newline at end of file +\v 4 የእስራኤል ሕዝብ ያለ ንጉሥ፥ ያለ መስፍን፥ ያለ መሥዋዕት፥ ያለ ድንጋይ ዓምድ፥ ያለ ኤፉድ ወይም ያለ ቤተሰብ ጣዖት ለብዙ ቀናት ይኖራሉ። \v 5 ከዚያም በኋላ የእስራኤል ሰዎች ይመለሳሉ፥ እግዚአብሔር አምላካቸውንና ንጉሣቸውን ዳዊትንም ይፈልጋሉ። በመጨረሻዎቹም ቀናት በእግዚአብሔርና በበረከቱ ፊት እየተንቀጠቀጡ ይመጣሉ። \ No newline at end of file diff --git a/03/title.txt b/03/title.txt new file mode 100644 index 0000000..8d5fa1e --- /dev/null +++ b/03/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 3 \ No newline at end of file diff --git a/04/01.txt b/04/01.txt index 5257971..657558e 100644 --- a/04/01.txt +++ b/04/01.txt @@ -1,2 +1 @@ -\c 4 \v 1 \v 2 የእስራኤል ሕዝብ ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። እውነተኛነት፥ ለኪዳን ታማኝነት፥እግዚአብሔርን ማወቅ በምድሪቱ የለምና እግዚ አብሔር በምድሪቱ ከሚኖሩ ጋር ሙግት አለው። መርገም፥መዋሽት፥መግደል፥መስረቅና ማመንዘር በዚያ አለ። ሕዝቡ ስምምነቶችን ሁሉ ያፈርሳ -ሉ፥ሳያቋርጡ ደም ይፋሰሳሉ። \ No newline at end of file +\c 4 \v 1 \v 2 የእስራኤል ሕዝብ ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። እውነተኛነት፥ ለኪዳን ታማኝነት፥ እግዚአብሔርን ማወቅ በምድሪቱ የለምና እግዚ አብሔር በምድሪቱ ከሚኖሩ ጋር ሙግት አለው። መርገም፥መዋሽት፥መግደል፥መስረቅና ማመንዘር በዚያ አለ። ሕዝቡ ስምምነቶችን ሁሉ ያፈርሳሉ፥ ሳያቋርጡ ደም ይፋሰሳሉ። \ No newline at end of file diff --git a/04/title.txt b/04/title.txt new file mode 100644 index 0000000..66bbc48 --- /dev/null +++ b/04/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 4 \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 0293233..4dad400 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -56,6 +56,11 @@ "02-16", "02-18", "02-19", - "02-21" + "02-21", + "02-23", + "03-title", + "03-01", + "03-04", + "04-title" ] } \ No newline at end of file