Thu Apr 26 2018 11:46:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
e7c04cb6cf
commit
10f42d93ab
|
@ -1,2 +1 @@
|
|||
\c 9 \v 1 \v 2 እስራኤል ሆይ ፥አንተ የታመንክ አይደለህምና፥አምላክህንም ትተሃልና፤ሌሎች ሕዝቦች ደስ እንደሚላቸው ፥ደስ አይበልህ። በአውድ
|
||||
ዎች ሁሉ ላይ ሴተኛ አዳሪ የምትጠይቀውን ዋጋ ለመክፈል ወድደሃል። ነገር ግን አውድማውና የወይን መጭመቂያው አይመግባቸውም፥ አዲሱ የወይን ጠጅም ይጥላታል።
|
||||
\c 9 \v 1 \v 2 እስራኤል ሆይ፥ አንተ የታመንክ አይደለህምና፥ አምላክህንም ትተሃልና፤ ሌሎች ሕዝቦች ደስ እንደሚላቸው፥ ደስ አይበልህ። በአውድዎች ሁሉ ላይ ሴተኛ አዳሪ የምትጠይቀውን ዋጋ ለመክፈል ወድደሃል። ነገር ግን አውድማውና የወይን መጭመቂያው አይመግባቸውም፥ አዲሱ የወይን ጠጅም ይጥላታል።
|
Loading…
Reference in New Issue