diff --git a/10/12.txt b/10/12.txt index 5cffd33..dfab5e5 100644 --- a/10/12.txt +++ b/10/12.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 12 \v 13 ጽድቅን ለራሳችሁ ዝሩ፥ የኪዳኑን ታማኝንት ፍሬም እጨዱ። እስኪመጣ፥ ጽድቅንም እስኪያዝንብባችሁ ድረስ እግዚአብሔርን የምት ፈልጉበት ጊዜ ነውና ፤ ያልታረሰ መሬታችሁን አለስልሱ። ክፋትን አረሳችሁ፥ግፍንም አጨዳችሁ። በስልታችሁና በወታደሮቻችሁ ብዛት ታምናች -ኋልና፥የመታለልን ፍሬ በላችሁ። \ No newline at end of file +\v 12 ጽድቅን ለራሳችሁ ዝሩ፥ የኪዳኑን ታማኝንት ፍሬም እጨዱ። እስኪመጣ፥ ጽድቅንም እስኪያዝንብባችሁ ድረስ እግዚአብሔርን የምትፈልጉበት ጊዜ ነውና፤ ያልታረሰ መሬታችሁን አለስልሱ። \v 13 ክፋትን አረሳችሁ፥ግፍንም አጨዳችሁ። በስልታችሁና በወታደሮቻችሁ ብዛት ታምናችኋልና፥ የመታለልን ፍሬ በላችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/10/14.txt b/10/14.txt index d2e0206..15df4f8 100644 --- a/10/14.txt +++ b/10/14.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 14 \v 15 ስለዚህ በሕዝብህ መካከል የጦርነት ሽብር ይነሣል፥የተመሸጉ ከተሞችህም ሁሉ ይጠፋሉ። እናቶች ከልጆቻችው ጋር እንደተከሰከሱ -በት፥ስልማን በሰልፍ ቀን ቤትአርብኤልን እንዳጠፋበት ጊዜ ይሆናል።ስለዚህ ቤቴል ሆይ፥ ከታላቅ ክፋትሽ የተነሣ በአንቺም ላይ እንዲሁ ይሆናል። ንጋት ላይ የእስራኤል ንጉሥ ፈጽሞ ይጠፋል።» \ No newline at end of file +\v 14 \v 15 ስለዚህ በሕዝብህ መካከል የጦርነት ሽብር ይነሣል፥ የተመሸጉ ከተሞችህም ሁሉ ይጠፋሉ። እናቶች ከልጆቻችው ጋር እንደተከሰከሱበት፥ ስልማን በሰልፍ ቀን ቤትአርብኤልን እንዳጠፋበት ጊዜ ይሆናል። ስለዚህ ቤቴል ሆይ፥ ከታላቅ ክፋትሽ የተነሣ በአንቺም ላይ እንዲሁ ይሆናል። ንጋት ላይ የእስራኤል ንጉሥ ፈጽሞ ይጠፋል።» \ No newline at end of file diff --git a/11/01.txt b/11/01.txt index 55674f3..0fcf856 100644 --- a/11/01.txt +++ b/11/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 11 \v 1 \v 2 እስራኤል ወጣት በነበረበት ጊዜ ወደድኩት፥ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት። አብዝቶ በተጠሩ መጠን፥ አብዝተው ራቁ። ለበአል አማልክት ሠው፥ ለጣዖታትም አጠኑ። \ No newline at end of file +\c 11 \v 1 እስራኤል ወጣት በነበረበት ጊዜ ወደድኩት፥ ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት። \v 2 አብዝቶ በተጠሩ መጠን፥ አብዝተው ራቁ። ለበአል አማልክት ሠው፥ ለጣዖታትም አጠኑ። \ No newline at end of file diff --git a/11/03.txt b/11/03.txt index 7e740be..2156665 100644 --- a/11/03.txt +++ b/11/03.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 3 \v 4 ሆኖም ግን ኤፍሬምን መራመድ ያስተማርኩት እኔ ነበርኩ። ክንዶቻቸውን ይዤ ያነሳኋቸው እኔ ነበርኩ፥እነርሱ ግን የተጠነቀቅሁላቸው እኔ እንደሆንሁ አላወቁም። በሰው ገመድ፥ በፍቅርም ማሰሪያ መራኋቸው።የመንጋጋዎቻቸውን ማሰሪያ እንደሚያላላ ሆንኩላቸው፥ዝቅ ብዬም መገ -ብኳቸው። \ No newline at end of file +\v 3 ሆኖም ግን ኤፍሬምን መራመድ ያስተማርኩት እኔ ነበርኩ። ክንዶቻቸውን ይዤ ያነሳኋቸው እኔ ነበርኩ፥ እነርሱ ግን የተጠነቀቅሁላቸው እኔ እንደሆንሁ አላወቁም። \v 4 በሰው ገመድ፥ በፍቅርም ማሰሪያ መራኋቸው። የመንጋጋዎቻቸውን ማሰሪያ እንደሚያላላ ሆንኩላቸው፥ ዝቅ ብዬም መገብኳቸው። \ No newline at end of file diff --git a/11/05.txt b/11/05.txt index 500685a..5b14ed2 100644 --- a/11/05.txt +++ b/11/05.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 5 \v 6 \v 7 ወደ ግብጽ ምድር አይመለሱምን? ወደ እኔ መመለስን እምቢ በማለታቸው አሦር አይገዛቸውምን? ሰይፍ በከተሞቻቸው ላይ ይወድ -ቃል፥የበሮቻቸውንም መቀርቀሪያ ያጠፋል፤ከገዛ ራሳቸው ዕቅድ የተነሳ ያጠፋቸዋል። ሕዝቤ ከእኔ ዘወር ለማለት ቆርጦአል። በከፍታ ወደ አለሁት ወደ እኔ ቢጣሩ እንኳ፥ማንም አይረዳቸውም። \ No newline at end of file +\v 5 \v 6 \v 7 ወደ ግብጽ ምድር አይመለሱምን? ወደ እኔ መመለስን እምቢ በማለታቸው አሦር አይገዛቸውምን? ሰይፍ በከተሞቻቸው ላይ ይወድቃል፥ የበሮቻቸውንም መቀርቀሪያ ያጠፋል፤ከገዛ ራሳቸው ዕቅድ የተነሳ ያጠፋቸዋል። ሕዝቤ ከእኔ ዘወር ለማለት ቆርጦአል። በከፍታ ወደ አለሁት ወደ እኔ ቢጣሩ እንኳ፥ማንም አይረዳቸውም። \ No newline at end of file diff --git a/11/title.txt b/11/title.txt new file mode 100644 index 0000000..70d9641 --- /dev/null +++ b/11/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ምዕራፍ 11 \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 3a7e1fa..f5effc5 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -119,6 +119,11 @@ "10-05", "10-07", "10-09", - "10-10" + "10-10", + "10-12", + "10-14", + "11-title", + "11-01", + "11-03" ] } \ No newline at end of file