Thu Apr 26 2018 11:40:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-04-26 11:40:14 +03:00
parent 17f33273c8
commit 035915b8c9
5 changed files with 8 additions and 8 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 ነገሥታትን አነገሡ፥ በእኔ ግን አይደለም። እኔም ሳላውቅ መሳፍንቶችን አደረጉ። በብራቸውና በወርቃቸው ለራሳቸው ጣዖታትን ሠሩ፥ ነገር ግን ለጥፋታቸው ብቻ ነበር።» ነቢዩ፦« ሰማርያ ሆይ ጥጃህን ወዲያ ጥሎታል» አለ። እግዚአብሔር፦« ቁጣዬ በዚህ ህዝብ ላይ ነድዶአል። ሳይነጹ እስከ መቼ ይኖራሉ? አለ።
\v 4 ነገሥታትን አነገሡ፥ በእኔ ግን አይደለም። እኔም ሳላውቅ መሳፍንቶችን አደረጉ። በብራቸውና በወርቃቸው ለራሳቸው ጣዖታትን ሠሩ፥ ነገር ግን ለጥፋታቸው ብቻ ነበር።» \v 5 ነቢዩ፦« ሰማርያ ሆይ ጥጃህን ወዲያ ጥሎታል» አለ። እግዚአብሔር፦« ቁጣዬ በዚህ ህዝብ ላይ ነድዶአል። ሳይነጹ እስከ መቼ ይኖራሉ? አለ።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 6 \v 7 ይህ ጣዖት ከእስራኤል የመጣ ነው፤ባለሙያ ሠራው፥ እርሱ አምላክ አይደለም! የሰማርያ ጥጃ ይደቅቃል። ሕዝቡ ነፋስን ዘርተዋል፥ ዐው
ሎ ነፋስንም ያጭዳሉ። ያልተሰበሰበው እህል ዛላ የለውም፤ዱቄትም አይገኝበትም።ለማፍራት ቢደርስም እንኳን እንግዶች ይበሉታል።
\v 6 ይህ ጣዖት ከእስራኤል የመጣ ነው፤ ባለሙያ ሠራው፥ እርሱ አምላክ አይደለም! የሰማርያ ጥጃ ይደቅቃል። \v 7 ሕዝቡ ነፋስን ዘርተዋል፥ ዐውሎ ነፋስንም ያጭዳሉ። ያልተሰበሰበው እህል ዛላ የለውም፤ ዱቄትም አይገኝበትም። ለማፍራት ቢደርስም እንኳን እንግዶች ይበሉታል።

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 8 \v 9 \v 10 እስራኤል ተውጦአል፤ በአሕዛብም መካከል እንደማይጠቅም ነገር ወድቀዋል። ሁሌ ብቻውን እንደሚሆን የዱር አህያ፥ወደ አሦር
ሄደዋልና። ኤፍሬም ለራሷ ወዳጆችን ገዛች። በአሕዛብ መካከል ወዳጆችን ቢገዙም፥ እኔ እሁን አንድ ላይ እሰበስባቸዋለሁ። ከመሳፍንቱ ንጉሥ ጭ
\v 8 እስራኤል ተውጦአል፤ በአሕዛብም መካከል እንደማይጠቅም ነገር ወድቀዋል። \v 9 ሁሌ ብቻውን እንደሚሆን የዱር አህያ፥ወደ አሦር ሄደዋልና። ኤፍሬም ለራሷ ወዳጆችን ገዛች። \v 10 በአሕዛብ መካከል ወዳጆችን ቢገዙም፥ እኔ እሁን አንድ ላይ እሰበስባቸዋለሁ። ከመሳፍንቱ ንጉሥ ጭ
ቆና የተነሳም ሊመነምኑ ይጅምራሉ።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 11 \v 12 ኤፍሬም ለኃጢአት ማስተሰሪያ መሠዊያ ቢያበዛም፥በዚያ ፈንታ ግን የኃጢአት መሥሪያ መሠዊያዎች ሆኑ። ሕጌን አሥር ሺህ ጊዜ
ያህል ፃፍሁላቸው፥ እነርሱ ግን እንግዳ እንደ ሆነ ነገር ተመለከቱት።
\v 11 ኤፍሬም ለኃጢአት ማስተሰሪያ መሠዊያ ቢያበዛም፥በዚያ ፈንታ ግን የኃጢአት መሥሪያ መሠዊያዎች ሆኑ። \v 12 ሕጌን አሥር ሺህ ጊዜ ያህል ፃፍሁላቸው፥ እነርሱ ግን እንግዳ እንደ ሆነ ነገር ተመለከቱት።

View File

@ -96,6 +96,9 @@
"07-14",
"07-16",
"08-title",
"08-01"
"08-01",
"08-04",
"08-06",
"08-08"
]
}