am_hos_text_udb/05/14.txt

2 lines
634 B
Plaintext

\v 14 በእስራኤል ላለው የኤፍሬም ሕዝብ እንደ አንበሳ እሆንበታለሁ፤ ለይሁዳ ሕዝብም እንደ ደቦል አንበሳ እሆንበታለሁ፤ አጠፋቸዋለሁ፤ ደግሞም እተዋቸዋለሁ፤ ወደ ሩቅ ስፍራ እወስዳቸዋለሁ፤ ሊያስጥላቸውም የሚችል ማንም አይኖርም፡፡
\v 15 ከዚያ በኋላም ወደ መጣሁበት እመለሳለሁ፣ በዚያም ሆኜ ኃጢአት እንዳደረጉ እንደሚናዘዙና እንድረዳቸው ለመጠየቅ ወደ እኔ እንዲመጡ እጠብቃቸዋለሁ፡፡››