am_hos_text_udb/05/12.txt

2 lines
710 B
Plaintext

\v 12 ብል ሱፍን እንደሚያጠፋው፥ እኔም ኤፍሬምን አጠፋዋለሁ፤ በሽታ አምጪ ትል ዕንጨትን እንደሚያጠፋው እኔም ይሁዳን አጠፋዋለሁ፡፡
\v 13 የኤፍሬም ሕዝብ ምን ያህል ደካሞች እንደ ነበሩ በተገነዘቡ ጊዜ፣ የአሦር ሕዝብ እንዲረዷቸው ጠየቋቸው፤ የይሁዳ ሕዝብ ምን ያህል ደካሞች እንደ ነበሩ በተገነዘቡ ጊዜ፥ ወደ ታላቁ የአሦር ንጉሥ መልእክተኞች ላኩ፤ ነገር ግን፣ ሕዝቦች ሆይ፣ እርሱ ሊረዳችሁ ፥ እንደ ገናም ብርቱ ሊያደርጋችሁ አልቻለም፡፡