am_hos_text_udb/05/10.txt

2 lines
499 B
Plaintext

\v 10 የይሁዳ መሪዎች የድንበር ድንጋዮችን በመንቀል የዕርሻ ቦታዎችን እንደሚሰርቁ ሰዎች ሁሉ መጥፎዎች ናቸው፤ የእነርሱ ያልሆነውን መሬት ይሰርቃሉ፤ እንዲጠፉ በሚያደርጋቸው መንገድ እቀጣቸዋለሁ፡፡
\v 11 ኤፍሬም ከፍተኛ መከራ ይደርስበታል፤ ጣዖታትን ለማምለክ ስለ ቈረጡ፣ ሕዝቡ በምቀጣቸው ጊዜ ይጠፋሉ፡፡