am_hos_text_udb/05/08.txt

2 lines
595 B
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 8 ‹‹በጊብዓ ከተማ መለከትን፣ በራማ ከተማም እንቢልታን ንፉ! በቤት አዌንም የጦርነትን ዐዋጅ አሰሙ! ይላል እግዚአብሔር፤ የብንያም ነገድ ሕዝብ ሆይ፣ ወደ ጦርነት አዝምቱን፡፡
\v 9 የኤፍሬምን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ከተማቸውንም ወደ ፍርስራሽ ክምርነት እለውጣለሁ፤ ለእስራኤል ነገዶች የምገባው ቃል ይህ ነው፤ ይህን እንደማደርግ ለእናንተ ለሁላችሁ ቃል እገባለሁ፡፡