am_hos_text_udb/05/03.txt

2 lines
738 B
Plaintext

\v 3 በእስራኤል ማእከላዊ ስፍራ ያላችሁ እናንተ የኤፍሬም ሕዝብ ሆይ፣ እኔ ዐውቃችኋለሁ፤ እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እንዴት ያላችሁ እንደሆናችሁ እኔ በሚገባ ዐውቃለሁ፤ በኤፍሬም ያላችሁ ሕዝቦች ሆይ፣ እንደ ዝሙት ዐዳሪዎች ሆናችኋል፤ በእስኤል ያላችሁ ሕዝቦች በእርግጥ ተበላሽታችኋል፡፡
\v 4 ካደረጉት ነገር የተነሣ ኤፍሬምና እስራኤል ይቅርታ ሊጠይቁኝ አልቻሉም፤ የማይታመኑና የረከሱ መሆንን መርጠዋል፤ እኔንም እግዚአብሔርን ዐያውቁኝም፡፡››