am_hos_text_udb/05/01.txt

2 lines
751 B
Plaintext

\c 5 \v 1 ሁላችሁንም እቀጣችኋለሁና ‹‹እናንተ ካህናት አድምጡ! እናነተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፥ ልብ አድርጉ! የንጉሡ ቤተ ሰብ አባላትም እንደዚሁ ማዳመጥ ይኖርባችኋል! ያደረጋችኋቸው ነገሮች ለምጽጳ ሕዝብ እንደ ወጥመድ ሆነውባቸዋል፤እነዚህም ድርጊቶቻችሁ በታቦር ተራራ ላይ የሚኖሩትን ሕዝቦች ለመያዝ እንደ ተዘረጋ ወጥመድ ሆነውባቸዋል፡፡
\v 2 በእኔ ላይ ያመፁት አሁን ብዙዎችን ስለ ገደሉ፥ በደም ተነክረው ቆመዋል፤ ሁሉንም እንደምቀጣቸው እኔ እነግራችኋለሁ፡፡