Thu Aug 10 2017 13:12:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-10 13:12:31 +03:00
parent 7067181263
commit ffc93c8a3f
7 changed files with 13 additions and 1 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
6.እግዚአብሔር፡- ‹‹እናንተ ለእኔ ለዘላለም ታማኞች እንድትሆኑ እፈልጋለሁ፡፡ መሥዋዕት ከምታቀርቡልኝ ይልቅ ይህንን እንድታደርጉልኝ የበለጠ እፈልጋለሁ፡፡ ካህናቱ በመሠዊያው ላይ እንዲያቃጥሉት ከምትሰጡኝ መባ ይልቅ እናንተ እኔን ማወቃችሁ ለእኔ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡
\v 6 \v 7 6.እግዚአብሔር፡- ‹‹እናንተ ለእኔ ለዘላለም ታማኞች እንድትሆኑ እፈልጋለሁ፡፡ መሥዋዕት ከምታቀርቡልኝ ይልቅ ይህንን እንድታደርጉልኝ የበለጠ እፈልጋለሁ፡፡ ካህናቱ በመሠዊያው ላይ እንዲያቃጥሉት ከምትሰጡኝ መባ ይልቅ እናንተ እኔን ማወቃችሁ ለእኔ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡
7.ነገር ግን እንደ መጀመሪያው ሰው እንደ አዳም እነርሱ ከእኔ ጋር እኔም እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር የገባሁትን ኪዳን አፈረሱት፤ ይህንን ባደረጉ ጊዜ ለእኔ ታማኞች አልነበሩም፡፡

2
06/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8 \v 9 8.ገለዓድ ክፋትን የሚሠሩ ሰዎች ያሉበት ከተማ ነው፤ በዚያ ከተማ መንገዶች የነፍሰ-ገዳዮች ዱካ አለ፡፡
9.ዘራፊዎች ለመሸሸግ ዕቅድ እንደሚያወጡና ከዚያም በአጠገባቸው የሚያልፈውን እንደሚዘርፉ ካህናትም እንደዚሁ ልክ እንደዘራፊዎች ዕቅድ ለማውጣት ይሰባሰባሉ፤ ወደ ሴኬም እየሄዱ ሳሌም በመንገዳቸው ላይ ግድያ ይፈጽማሉ፤ አስከፊ ወንጀሎችን ይፈጽማሉ፡፡

2
06/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 10 \v 11 10.በእስራኤል ሕዝብ መካከል አስደንጋጭ ነገር ተመልክቻለሁ፤ የኤፍሬም ሕዝብ በየቦታው ጣዖታትን ያመልካል፤ ካደረጓቸው ነገሮች የተነሣ የእስራኤል ሕዝብ ተበላሽተዋል፡፡
11.እናንተም የይሁዳ ሕዝብ ሆይ፣ መልካም ሰዎቻችሁን ከክፉ ሰዎቻችሁ የምለይበትን ቀን ቀጥሬአለሁ፤ ሰብሉን ሁሉ በምትሰበስቡበት የመከር ጊዜ መልካም የሆነውን አስቀምጣችሁ መጥፎውን እንደምትጥሉ፣ በእናንተም በይሁዳ ሰዎች ላይ የሚመጣባችሁ ይኸው ነው፡፡ ያ ቀን የሕዝቤን በረከቶችና ብልጥግናዎች ዳግመኛ የማመጣበት ቀን ይሆናል፡፡››

2
07/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 7 \v 1 \v 2 1.እስራኤልን ለመፈወስ ጥረት ባደረግሁበት ጊዜ ሁሉ፣ ሕዝቡ ኃጢአት እያደረጉ መሆናቸውን በይፋ ያሳያሉ፤ በሰማርያ ከተማ ያለውም ሕዝብ ያንኑ ያደርጋል፤ በሚገዙበትና በሚሸጡበትም ጊዜ ይዋሻሉ ደግሞም ያጭበረብራሉ፤ በመንገድ ላይ እየሄዱ ያሉትን ሰዎች እንደሚያጠቁ ሕገ-ወጥ ሰዎች ናቸው፡፡
2.ነገር ግን እኔ እግዚአብሔር የሚያደርጉትን ማንኛውንም ነገር እንደምመለከት ቆም ብለው አያስተውሉም፡፡ በሚሄዱበት በየትኛውም ቦታ ክፋትን ይፈጽማሉ፤ እኔ ደግሞ ሁሉንም እመለከታለሁ፡፡

2
07/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 \v 4 \v 5 4.ሁሉም ፍትወታዊ ርኩሰት ያለባቸው ናቸው፤ የዳቦ ጋጋሪ ምጣድ እንደሚግል እነርሱም እንደዚሁ በፍትወት የጋሉ ናቸው፤ ጋጋሪው አንዴ ምጣዱን ከለኰሰ፣ ዳቦውን ለመጋገር ዝግጁ እስከሚሆን ድረስ ማገዶ መጨመር አያስፈልገውም፡፡
5.ንጉሡ ግብዣ በሚያደርግባቸው ወቅቶችም መኳንንቱ በወይን ጠጅ ስለሚሰክሩ የሚያስቈጡ ተግባሮችን ይፈጽማሉ፣ እነርሱም በእኔ ላይ ሲያላግጡ፣ ንጉሡ ይተባበራቸዋል፡፡

2
07/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 6 \v 7 6.ነገር ግን እነዚህ መኳንንት ንጉሡን ለመግደል ዕቅድ ለማውጣት ይሰማራሉ፤ ሌሊቱን ሁሉ በቊጣ ያደባሉ፣ ሲነጋም ቊጣቸውን ይፋ ያደርጉታል፡፡
7.እነዚያ ሁሉ መኳንንት በንጉሡ እጅግ ስለሚቈጡ ገዢዎቻቸውን ሁሉ ይገድላሉ፤ በፍጻሜውም ንጉሦቻቸው ሁሉ ይገደላሉ፣ ከእነርሱ አንዳቸውም ወደ እኔ ወደ እግዚአብሔር አልተጣሩም፡፡

2
07/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8 \v 9 8.እስራኤል ከሌሎች ሕዝቦች ወገኖች ጋር ገጥሟል፤ ነገር ግን ሕዝቡ ሁሉ በአንድ ወገን ብቻ እንደበሰለ ቂጣ በመሆናቸው ዋጋ ቢስ ሆነዋል፡፡
9.ከሩቅ ስፍራ የመጡ ሕዝቦች የእስራኤልን ብርታት ዘርፈዋል፤ ፀጉሩ መሸበት እንደጀመረ ሽማግሌ ሕዝቡ እየደከመ በመሄድ ላይ ነው፤ ነገር ግን ደካማ እንደሆነ ዐላወቀም፡፡