Thu Aug 10 2017 17:08:48 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-10 17:08:48 +03:00
parent 01d9140a08
commit b80108e1b0
3 changed files with 5 additions and 4 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 5 \v 1 \v 2 1.ሁላችሁንም እቀጣችኋለሁና ‹‹እናንተ ካህናት አድምጡ! እናነተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፥ ልብ አድርጉ! የንጉሡ ቤተ ሰብ አባላትም እንደዚሁ ማዳመጥ ይኖርባችል! ያደረጋችኋቸው ነገሮች ለምጽጳ ሕዝብ እንደ ወጥመድ ሆነውባቸዋል፤እነዚህም ድርጊቶቻችሁ በታቦር ተራራ ላይ የሚኖሩትን ሕዝቦች ለመያዝ እንደ ተዘረጋ ወጥመድ ሆነውባቸዋል፡፡
2.በእኔ ላይ ያመፁት አሁን ብዙዎችን ስለ ገደሉ፥ በደም ተነክረው ቆመዋል፤ ሁሉንም እንደምቀጣቸው እኔ እነግራችኋለሁ፡፡
\c 5 \v 1 ሁላችሁንም እቀጣችኋለሁና ‹‹እናንተ ካህናት አድምጡ! እናነተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፥ ልብ አድርጉ! የንጉሡ ቤተ ሰብ አባላትም እንደዚሁ ማዳመጥ ይኖርባችል! ያደረጋችኋቸው ነገሮች ለምጽጳ ሕዝብ እንደ ወጥመድ ሆነውባቸዋል፤እነዚህም ድርጊቶቻችሁ በታቦር ተራራ ላይ የሚኖሩትን ሕዝቦች ለመያዝ እንደ ተዘረጋ ወጥመድ ሆነውባቸዋል፡፡
\v 2 በእኔ ላይ ያመፁት አሁን ብዙዎችን ስለ ገደሉ፥ በደም ተነክረው ቆመዋል፤ ሁሉንም እንደምቀጣቸው እኔ እነግራችኋለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 3 \v 4 3.በእስራኤል ማከላዊ ስፍራ ያላችሁ እናንተ የኤፍሬም ሕዝብ ሆይ፣ እኔ ዐውቃችኋለሁ፤ እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እንዴት ያላችሁ እንደሆናችሁ እኔ በሚገባ ዐውቃለሁ፤ በኤፍሬም ያላችሁ ሕዝቦች ሆይ፣ እንደ ዝሙት ዳሪዎች ሆናችኋል፤ በእርግጥ በእስኤል ያላችሁ ሕዝቦች ተበላሽታችኋል፡፡
\v 3 \v 4 3.በእስራኤል ማከላዊ ስፍራ ያላችሁ እናንተ የኤፍሬም ሕዝብ ሆይ፣ እኔ ዐውቃችኋለሁ፤ እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እንዴት ያላችሁ እንደሆናችሁ እኔ በሚገባ ዐውቃለሁ፤ በኤፍሬም ያላችሁ ሕዝቦች ሆይ፣ እንደ ዝሙት ዳሪዎች ሆናችኋል፤ በእርግጥ በእስኤል ያላችሁ ሕዝቦች ተበላሽታችኋል፡፡
4.ካደረጉት ነገር የተነሣ ኤፍሬምና እስራኤል ይቅርታ ሊጠይቁኝ አልቻሉም፤ የማይታመኑና የረከሱ መሆንን መርጠዋል፤ እኔንም እግዚአብሔርን ዐያውቁኝም፡፡››

View File

@ -71,6 +71,7 @@
"04-11",
"04-13",
"04-15",
"04-17"
"04-17",
"05-01"
]
}