Mon Aug 14 2017 12:22:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-14 12:22:16 +03:00
parent 658ce2a0e5
commit 7506a9223c
4 changed files with 9 additions and 6 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 8 \v 9 8.‹‹በጊብዓ ከተማ መለከትን፣ በራማ ከተማም እንቢልታን ንፉ! በቤት አዌንም የጦርነትን ዐዋጅ አሰሙ! ይላል እግዚአብሔር፤ የብንያም ነገድ ሕዝብ ሆይ፣ ወደ ጦርነት አዝምቱን፡፡
9.የኤፍሬምን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ከተማቸውንም ወደ ፍርስራሽ ክምርነት እለውጣለሁ፤ ለእስራኤል ነገዶች የምገባው ቃል ይህ ነው፤ ይህን እንደማደርግ ለእናንተ ለሁላችሁ ቃል እገባለሁ፡፡
\v 8 ‹‹በጊብዓ ከተማ መለከትን፣ በራማ ከተማም እንቢልታን ንፉ! በቤት አዌንም የጦርነትን ዐዋጅ አሰሙ! ይላል እግዚአብሔር፤ የብንያም ነገድ ሕዝብ ሆይ፣ ወደ ጦርነት አዝምቱን፡፡
\v 9 የኤፍሬምን ሕዝብ እቀጣለሁ፤ ከተማቸውንም ወደ ፍርስራሽ ክምርነት እለውጣለሁ፤ ለእስራኤል ነገዶች የምገባው ቃል ይህ ነው፤ ይህን እንደማደርግ ለእናንተ ለሁላችሁ ቃል እገባለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 7 \v 8 7.ይመለሳሉ፤ እስራኤልም በእኔ ሥር በሚኖራትም ጥበቃ ይኖራሉ፤ ከጉስቊልና እኔ እጠብቃቸዋለሁ፤ በመልካም ሁኔታ እንደበቀለ የማሳ እህል፣ ተመችቶት እንዳደገም የወይን ተክል ስኬታማዎች ይሆናሉ፤ ሊባኖስ ምድር ሰዎች እንደሚያመርቱት ወይን ጠጅ እነርሱም እንደዚያው ዝነኞች ይሆናሉ፡፡
የእስራኤል ሕዝብ፡- ‹‹ከእንግዲህ ከጣዖታት ጋር ምንም ጉዳይ የለኝም! ይላሉ፤ የምጠብቃቸው እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ የትኛውም ጣዖት ይህንን ማድረግ አይችልም፤ እኔ ዓመቱን በሙሉ እንደሚያድግና እንደሚለመልም የጥድ ዛፍ ነኝ፤ መልካም ስጦታዎቻችሁ ሁሉ የሚመጡት ከእኔ ነው፡፡››
\v 7 ይመለሳሉ፤ እስራኤልም በእኔ ሥር በሚኖራትም ጥበቃ ይኖራሉ፤ ከጉስቊልና እኔ እጠብቃቸዋለሁ፤ በመልካም ሁኔታ እንደበቀለ የማሳ እህል፣ ተመችቶት እንዳደገም የወይን ተክል ስኬታማዎች ይሆናሉ፤ ሊባኖስ ምድር ሰዎች እንደሚያመርቱት ወይን ጠጅ እነርሱም እንደዚያው ዝነኞች ይሆናሉ፡፡
\v 8 የእስራኤል ሕዝብ፡- ‹‹ከእንግዲህ ከጣዖታት ጋር ምንም ጉዳይ የለኝም! ይላሉ፤ የምጠብቃቸው እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ የትኛውም ጣዖት ይህንን ማድረግ አይችልም፤ እኔ ዓመቱን በሙሉ እንደሚያድግና እንደሚለመልም የጥድ ዛፍ ነኝ፤ መልካም ስጦታዎቻችሁ ሁሉ የሚመጡት ከእኔ ነው፡፡››

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 9.ማንኛውም አስተዋይ ሰው በጽሑፌ ያነሣኋቸውን ጉዳዮች ይረዳል፤ ማስተዋል ያላቸውም ሰዎች እነዚህን ነገሮች ያጠናሉ፣ ጥንቃቄ የተሞላው ትኩትም ይሰጧቸዋል፤ እግዚአብሔር እንድንኖርበት የሚፈልገው መንገድ ጽድቅ ነው፤ ጽድቅን የሚያደርጉም በእርሱ ይኖሩበታል፤ ዓመፀኞች ሰዎች ግን ለእርሱ መታዘዝ ስለማይችሉ ኃጢአትን ያደርጋሉ፡፡
\v 9 ማንኛውም አስተዋይ ሰው በጽሑፌ ያነሣኋቸውን ጉዳዮች ይረዳል፤ ማስተዋል ያላቸውም ሰዎች እነዚህን ነገሮች ያጠናሉ፣ ጥንቃቄ የተሞላው ትኩትም ይሰጧቸዋል፤ እግዚአብሔር እንድንኖርበት የሚፈልገው መንገድ ጽድቅ ነው፤ ጽድቅን የሚያደርጉም በእርሱ ይኖሩበታል፤ ዓመፀኞች ሰዎች ግን ለእርሱ መታዘዝ ስለማይችሉ ኃጢአትን ያደርጋሉ፡፡

View File

@ -75,6 +75,7 @@
"05-01",
"05-03",
"05-05",
"05-08",
"05-10",
"05-12",
"05-14",
@ -139,6 +140,8 @@
"13-16",
"14-01",
"14-03",
"14-04"
"14-04",
"14-07",
"14-09"
]
}