Wed Jun 26 2019 08:37:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2019-06-26 08:37:10 +03:00
parent f55b066c2c
commit edeba2197a
9 changed files with 90 additions and 2 deletions

View File

@ -8,7 +8,7 @@
"body": "ኢየሱስ ለሁሉም ሰው ሞትን ቀመሰ፡፡ (2፡9)\t"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እግዚአብሔር እንማንን ወደ ክብር ሊያመጣ አቀደ?",
"body": "እግዚአብሔረ ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ሊያመጣ አቀደ፡፡ (2፡10)"
}
]

6
02/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ከአንዱ ምንጭ፣ ከእግዚአብሔር የመጡት እነማን ናቸው?",
"body": "ከአንዱ ምንጭ፣ ከእግዚአብሔር የመጡት ሁለቱም የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ናቸው፡፡ (2፡11)"
}
]

10
02/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "በኢየሱስ ሞት አማካይነት የተሻረው ማን ነው?",
"body": "በኢየሱስ ሞት አማካይነት የተሻረው ዲያብሎስ ነው፡፡ (2፡14)"
},
{
"title": "በኢየሱስ ሞት አማካይነት ሰዎች ከምን ባርነት ነፃ ይሆናሉ?",
"body": "በኢየሱስ ሞት አማካይነት ሰዎች ከሞት ፍርሃት ነፃ ይሆናሉ፡፡ (2፡15)"
}
]

10
02/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ለኢየሱስ በሁሉ መንገዶች ወንድሞቹን መምሰል ለምን አስፈላጊው ሆነ?",
"body": "በእግዚአብሔር ነገሮች ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት ይሆን ዘንድና ለሕዝቡ ኃጢአቶች ይቅርታን ያስገኝ ዘንድ አስፈላጊ ነበር፡፡ (2፡17)"
},
{
"title": "ኢየሱስ የሚፈተኑተን ለምን መርዳት ይችላል?",
"body": "እርሱ ራሱም ስለተፈተነ ኢየሱስ የሚፈተኑትን መርዳት ይችላል፡፡ (2፡18)"
}
]

14
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "የዕብራውያን ጸሐፊ ለኢየሱስ የሰጣቸው ሁለት ስያሜዎች ምን ምን ናቸው?",
"body": "ጸሐፈው ሐዋርያና ሊቀ ካህን የሚሉ ስያሜዎችን ለኢየሱስ ሰጠ፡፡ (3፡1)"
},
{
"title": "ኢየሱስ ከሙሴ ይልቅ ታላቅ ክብር የተገባው ሆኖ የተቆጠረው ለምንድን ነው?",
"body": "ኢየሱስ ከሙሴ ይልቅ ታላቅ ክብር የተገባው ሆኖ የተቆጠረው ሙሴ በእግዚአብሔር ቤት ሁሉ ላይ የታመነ ሲሆን ኢየሱስ ግን ቤቱን የሠራው በመሆኑ ነው፡፡ (3፡2)"
},
{
"title": "ኢየሱስ ከሙሴ ይልቅ ታላቅ ክብር የተገባው ሆኖ የተቆጠረው ለምንድን ነው?",
"body": "ኢየሱስ ከሙሴ ይልቅ ታላቅ ክብር የተገባው ሆኖ የተቆጠረው ሙሴ በእግዚአብሔር ቤት ሁለ ላይ የታመነ ሲሆን ኢየሱስ ግን ቤቱን የሠራው በመሆኑ ነው፡፡ (3፡3)"
}
]

18
03/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,18 @@
[
{
"title": "በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የሙሴ ሚና ምን ነበረ?",
"body": "ሙሴ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ አገልጋይ ነበረ፡፡ (3፡5)"
},
{
"title": "ሙሴ ምስክርነት የሰጠው ስለ ምን ነበረ?",
"body": "ሙሴ ወደፊት ስለሚነገሩ ነገሮች ምስክርነት ሰጠ፡፡ (3፡5)"
},
{
"title": "በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የኢየሱስ ሚና ምንድን ነው?",
"body": "ኢየሱስ በእግዚአብሔር ቤት ላይ የተሾመ ልጅ ነው፡፡ (3፡6)"
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ቤት ማን ነው?",
"body": "መመካታቸውን አጽንው ከያዙ አማኞች የእግዚአብሔር ቤት ናቸው፡፡ (3፡6)"
}
]

10
03/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "እስራኤላውያን የእግዚአብሔርን ድምጽ በሰሙ ጊዜ በምድረ በዳ ምን አደረጉ?",
"body": "እስራኤላውያን ልባቸውን አደነደኑ፡፡ (3፡7)"
},
{
"title": "እስራኤላውያን የእግዚአብሔርን ድምጽ በሰሙ ጊዜ በምድረ በዳ ምን አደረጉ?",
"body": "እስራኤላውያን ልባቸውን አደነደኑ፡፡ (3፡8)"
}
]

10
03/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "በልባቸው ስተው የሄዱትን እስራኤላውያን በሚመለከት እግዚአብሔር ምን ሲል ማለ?",
"body": "ወደ ዕረፍቱ እንደማይገቡ እግዚአብሔር ማለ፡፡ (3፡10)"
},
{
"title": "በልባቸው ስተው የሄዱትን እስራኤላውያን በሚመለከት እግዚአብሔር ምን ሲል ማለ?",
"body": "ወደ ዕረፍቱ እንደማይገቡ እግዚአብሔር ማለ፡፡ (3፡11)"
}
]

10
03/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]