Wed Jun 26 2019 08:51:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
9fb3f6fe9a
commit
2f682bdd1e
|
@ -6,5 +6,9 @@
|
|||
{
|
||||
"title": "ለአማኞች ትክክለኛ ካህን እንዲሆን ያደረጉት ኢየሱስ ያሉት አራት ባሕርያት ምን ምን ናቸው?",
|
||||
"body": "ኢየሱስ ኃጢአት የሌለበት፣ ነውር የሌለበት፣ ንጽሕ እና ከኃጢአተኞች የተለየ ነው፡፡ (7፡26)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ኢየሱስ ስለ ራሱ ኃጢአት ሊያቀርበው የሚያስፈልገው መሥዋዕት ምንድን ነው?",
|
||||
"body": "ኢየሱስ ኃጢአት ስለሌለበት ስለ ራሱ ኃጢአት ምንም ዓይነት መሥዋዕት ሊያቀርብ አያስፈልገውም፡፡ (7፡26)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ኢየሱስ ስለ ሰዎች ኃጢአት ያቀረበው መሥዋዕት ምንድን ነው? ",
|
||||
"body": "ኢየሱስ ስለ ሰዎች ኃጢአት ራሱን አንድ ጊዜ መሥዋዕት አድርጎ አቀረበ፡፡ (7፡27)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ኢየሱስ በሕጉ አማካይነት ከተሾሙት ካህናት እንዴት ይለያል?",
|
||||
"body": "በሕጉ አማካይነት የተሾሙት ካህናት ደካሞች የነበሩ ሲሆን ኢየሱስ ግን ለዘላለም ፍጹም ነው፡፡ (7፡28) "
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "የአማኞቹ ሊቀ ካህን የተቀመጠው የት ነው?",
|
||||
"body": "የአማኞቹ ሊቀ ካህን የተቀመጠው በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ ነው፡፡ (8፡1)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "እውነተኛይቱ ድንኳን በየት ነች?",
|
||||
"body": "እውነተኛይቱ ድንኳን በሰማይ ነች፡፡ (8፡2)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,18 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ሁሉም ካህን ሊኖረው የሚገባ ነገር ምንድን ነው?",
|
||||
"body": "ሁሉም ካህን አንዳች የሚያቀርበው ሊኖረው ይገባል፡፡ (8፡3)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "እንደ ሕጉ ሥጦታን የሚያቀርቡ ካህናት በየት ነበሩ?",
|
||||
"body": "እንደ ሕጉ ሥጦታን የሚያቀርቡ ካህናት በምድር ነበሩ፡፡ (8፡4)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "በምድር የነበሩ ካህናት ምንን ያገለግሉ ነበር?",
|
||||
"body": "በምድር የነበሩ ካህናት የሰማያዊ ነገሮች ምሳሌና ጥላ የሆነውን ያገለግሉ ነበር፡፡ (8፡4)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ምድራዊቱ ድንኳን የተሠራቸው በምን ምሳሌ መሠረት ነበር?",
|
||||
"body": "ምድራዊቱ ድንኳን የተሠራችው በተራራ ላይ እግዚአብሔር ለሙሴ ባሳየው ምሳሌ መሠረት ነበር፡፡ (8፡5)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ክርስቶስ ለምን የሚበልጥ የክህነት አገልግሎት ያለው ሆነ?",
|
||||
"body": "ክርስቶስ የሚበልጥ የክህነት አገልግሎት ያለው የሆነው በሚሻል ተስፋ ላይ የተመሠረተ የሚሻል ኪዳን መካከለኛ ስለሆነ ነው፡፡ (8፡6)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "እግዚአብሔር በመጀመሪያው ኪዳን ስር የነበሩ ሰዎችን ተሳስተው ባገኛቸው ጊዜ ምን ተስፋ ሰጠ?",
|
||||
"body": "እግዚአብሔር ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ኪዳን ለማድረግ ተስፋ ሰጠ፡፡ (8፡8)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "እግዚአብሔር በአዲሱ ኪዳን ምን እንደሚያደርግ ተናገረ?",
|
||||
"body": "እግዚአብሔር ሕግጋቱን በሕዝቡ አእምሮ ውስጥ እንደሚያኖርና በልባቸውም እንደሚጽፋቸው ተናገረ፡፡ (8፡10)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "በአዲሱ ኪዳን ማን እግዚአብሔርን ያውቃል?",
|
||||
"body": "በአዲሱ ኪዳን፣ ከታናሹ እሰከ ታላቁ ድረስ፣ ሁሉም እግዚአብሔርን ያውቃሉ፡፡ (8፡11)"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "በአዲሱ ኪዳን የሕዝቡን ኃጢአት በሚመለከት እግዚአብሔር ምን እንደሚያደርግ ተናገረ?",
|
||||
"body": "እግዚአብሔር ከእንገዲህ ወዲያ የሕዝቡን ኃጢአት እንደማያስብ ተናገረ፡፡ (8፡12)"
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "እግዚአብሔር አዲሱን ኪዳን በማስታወቅ የመጀመሪያውን ኪዳን ምን አደረገው?",
|
||||
"body": "እግዚአብሔር አዲሱን ኪዳን በማስታወቅ፣ የመጀመሪያውን ኪዳን አሮጌና ሊጠፋ የተዘጋጅ አደረገው፡፡ (8፡13)"
|
||||
}
|
||||
]
|
Loading…
Reference in New Issue