\v 12 ወንድሞች ሆይ ከናንተ ማንም ከእግዚአሔር የሚያስኮበልል ክፉና የማያምን ልብ እንዳይኖረው ተጠንቀቁ። \v 13 ይልቁንም "ዛሬ" እየተባለ ሳለ ከመካከላችሁ ማንም በሀጢአት ተታልሎ ልቡ እንዳይደነድን በየቀኑ እርስ በርሳችሁ ተበረታቱ።