am_heb_text_ulb/11/01.txt

1 line
475 B
Plaintext

\c 11 \v 1 \v 2 \v 3 1 እንግዲህ እምነት ሰው በተስፋ ለሚጠበቀው ነገር ማረጋገጫ ያልታየውም ነገርም አስረጅ ነው። 2 የቀድሞ አባቶቻችንም እምነታቸው የተረጋገጠው በዚሁ ነበር። 3 ፍጥርተ-ዓለሙ በእግዚአብሔር ትእዛዝ መፈጠሩን፣ የሚታየውም ከሚታዩት ነገሮች የተፈጠረ አለመሆኑን በእምነት እንረዳለን።