\v 30 \v 31 30 “በቀል የእኔ ነው፤ እኔ ዋጋን እመልሳለሁ” ያለውን እናውቃለንና። ደግሞም፣ “ጌታ በሕዝቡ ይፈርዳል።” 31 በሕያው እግዚአብሔር እጅ መውደቅ የሚያስፈራ ነገር ነው!