am_heb_text_ulb/04/03.txt

4 lines
533 B
Plaintext

\v 3 \v 4 \v 5 3 “ወደ ዕረፍቴ አይገቡም፣
ብዬ በቁጣዬ ማልሁ” እንዳለው ሳይሆን
እኛ ያመንን ግን ወደ ዕረፍቱ እንገባለን። የእርሱ ፍጥረት ሥራ ከዓለም መፈጠር ጀምሮ የተጠናቀቀ ቢሆንም፣ 4 ስለ ሰባተኛ ቀን በማመልከት አንድ ቦታ
“በሰባተኛው ቀን እግዚአብሔር ከሥራው ሁሉ ዐረፈ” ይላል። 5 ደግሞም፣ “ወደ ዕረፍቴ አይገቡም” ይላል።