am_heb_text_ulb/02/07.txt

3 lines
567 B
Plaintext

\v 7 \v 8 7 ሰውን ከመላእክት በጥቂት አሳነስኸው
የክብርና የምስጋና ዘውድ ጫንህለት። [1] አንዳንድ ቅጆች “…በእጆችህ ሥራ ሁሉ ላይ ሾምኸው” የሚል ይጨምራሉ።
8 ማንኛውንም ነገር ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት” ብሏል። እግዚአብሔር ከእግሩ በታች ሲያስገዛለት ምንም ያላስገዛለት ነገር የለም። ነገር ግን በእሁኑ ጊዜ ሁሉም ነገር ተገዝቶለት ገና አናይም።