Sat Jul 23 2016 22:46:00 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-23 22:46:01 -07:00
parent 20473a760b
commit e71265dc63
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23 ተስፋን የሰጠ እግዚአብሔር ታማኝ ስለሆነ፣ አምነን የምንመሰክረውን ተስፋ ያለ ማወላወል አጥብቀን እንያዝ። 24 ለፍቅርና ለመልካም ሥራ እርስ በርስ እንዴት እንደምንነቃቃ እናስብ። 25 አንዳንዶቹ እንዳደረጉት በአንድነት መሰብሰባችንን አንተው። በዚህ ፈንታ ቀኑ እየቀረበ መምጣቱን ስታዩ እርስ በር ይበልጥ ተበረታቱ።
\v 23 \v 24 \v 25 23 ተስፋን የሰጠ እግዚአብሔር ታማኝ ስለሆነ፣ አምነን የምንመሰክረውን ተስፋ ያለ ማወላወል አጥብቀን እንያዝ። 24 ለፍቅርና ለመልካም ሥራ እርስ በርስ እንዴት እንደምንነቃቃ እናስብ። 25 አንዳንዶቹ ልማድ እንዳደረጉት በአንድነት መሰብሰባችንን አንተው። በዚህ ፈንታ ቀኑ እየቀረበ መምጣቱን ስታዩ እርስ በርሳችሁ ይበልጥ ተበረታቱ።