Sat Jul 23 2016 22:40:00 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-23 22:40:02 -07:00
parent 3057b539d9
commit db3fcab2de
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8 ከላይ እንደተጠቀሰው፡“አንተ መሥዋዕቶችን፣ ስጦታዎችን ወይም ለኃጢአት የሚቃጠሉ ሙሉ መሥዋዕቶችን ማለትም በሕጉ መሠረት የሚቀርቡ መሥዋዕቶችን አልፈለግህ፣ በእነርሱም ደስ ስላልተሰኘህም” ብሏል። 9 ደግሞም፣ “እነሆ ፈቃድህን ለማድረግ እዚህ አለሁ” አለ። ሁለተኛውን ሥርዓት ለመትከል የመጀመሪያውን ሥርዓት ወደ ጎን ያደርገዋል። 10 በሁለተኛው ሥርዓት አንድ ጊዜና ለዘላለም በቀረበው በኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋ አማካኝነት በእግዚአብሔር ፈቃድ ተቀድሰናል።