Fri Jul 29 2016 17:38:01 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-29 17:38:01 -07:00
parent 2d3dbfba9d
commit d2b41704d1
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 11 አብርሃምና ሣራ እጅግ አርጅተው ሳሉ እንደሚወልዱ በተነገራቸው ጊዜ፣ ወንድ ልጅን እንደሚሰጣቸው ተስፋ የገባላቸው እግዚአብሔርን ታማኝ አድርገው ስለቆጠሩ ልጅ ለመውለድ ኃይል ያገኙት በእምነት ነበር። 12 በመሆኑም፣ ሊሞት ከተቃረበ ከዚህ አንድ ሰው ቁጥር ስፍር የሌላቸው ዝርያዎች ተገኙ። እነርሱም በሰማይ እንዳሉ ከዋክብትና በባሕር ጠረፍ እንዳለ አሸዋ በዙ።
\v 11 \v 12 11 አብርሃምና ሣራ እጅግ አርጅተው ሳሉ እንደሚወልዱ በተነገራቸው ጊዜ፣ ወንድ ልጅን እንደሚሰጣቸው ተስፋ የገባላቸውን እግዚአብሔር ታማኝ አድርገው ስለቆጠሩ ሣራ ለማርገዝ ኃይል ያገኘችው በእምነት ነበር። 12 በመሆኑም፣ ሊሞት ከተቃረበ ከዚህ አንድ ሰው ቁጥር ስፍር የሌላቸው ዝርያዎች ተገኙ። እነርሱም በሰማይ እንዳሉ ከዋክብትና በባሕር ጠረፍ እንዳለ አሸዋ በዙ።