Fri Jul 22 2016 21:32:44 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-15 2016-07-22 21:32:45 -07:00
parent 75c874bd36
commit cbdee8b30d
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
11 በእርግጥ እያንዳንዱ ካህን ኃጢአቶችን ሊያስወግዱ ፈጽሞ የማይችሉትን መሥዋዕቶች ለማቅረብ በየቀኑ ይቆማል። 12 ነገር ግን ክርስቶስ ለኃጢአቶች ሁሉ የሚሆን አንድ መሥዋዕት ካቀረበ በኋላ፣ 13 ጠላቶቹ ከእግሩ በታች ሆነው እስከሚዋረዱ ድረስ በመጠባበቅ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ። 14 ይህም በአንድ ስጦታ አማካኝነት የተቀደሱትን ለዘላለም ፍጹም ስላደረጋቸው ነው።
\v 11 \v 12 \v 13 \v 14 11 በእርግጥ እያንዳንዱ ካህን ኃጢአቶችን ፈጽሞ ሊያስወግዱ የማይችሉትን መሥዋዕቶች ለማቅረብ በየዕለቱ ለማገልገል ይቆማል። 12 ነገር ግን ክርስቶስ ለኃጢአቶች ሁሉ ለዘላለም የሚሆን አንድ መሥዋዕት ካቀረበ በኋላ፣ 13 ጠላቶቹ እስኪዋረዱና የእግሩ መረገጫ እስኪሆኑ ድረስ እየተጠባበቀ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጧል። 14 ይህም በአንድ ስጦታ የተቀደሱትን ለዘላለም ፍጹማን ስላደረጋቸው ነው።

View File

@ -1 +1 @@
15 ደግሞም መንፈስ ቅዱስ ለእኛ ይመሰክርልናል። ምክንያቱም በመጀመሪያ፣ 16 “ ከእነዚያ ቀኖች በኋላ ከእነርሱ ጋር የምገባው ቃልኪዳን ይህ ነው፡ ሕጎቼን በልባቸው ውስጥ አደርጋለሁ፣ ደግሞም በአእምሮአቸው ውስጥ እጽፈዋለሁ ” ስለሚል ነው።
\v 15 \v 16 15 ደግሞም መንፈስ ቅዱስ ለእኛ ይመሰክርልናል። ምክንያቱም በመጀመሪያ፣ 16 “ ከእነዚያ ቀኖች በኋላ ከእነርሱ ጋር የምገባው ቃልኪዳን ይህ ነው፡ ሕጎቼን በልባቸው ውስጥ አደርጋለሁ፣ ደግሞም በአእምሮአቸው ውስጥ እጽፈዋለሁ ” ስለ ነው።