Fri Jul 29 2016 20:16:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-29 20:16:44 -07:00
parent f46e6574f9
commit bf6ad5cb1a
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 \v 30 \v 31 29 እስራኤላውያን በደረቅ መሬት ላይ እንደሚሄዱ ቀይ ባሕርን የተሻገሩት በእምነት ነበር። ግብጻውያን ይህን ለማድረግ በሞከሩ ጊዜ ሰጥመው ቀሩ። 30 እስራኤላውያን የኢያሪኮን ግንብ ለሰባት ቀናት ከዞሩት በኋላ የወደቀው በእምነት ነበር። 31 ሴተኛ አዳሪዋ ረዓብ ሰላዮቹን ለደህንነታቸው ተጠንቅቃ ስለተቀበለቻቸው ከማይታዘዙት ጋር ያልጠፋችው በእምነት ነበር።
\v 29 \v 30 \v 31 29 እስራኤላውያን በደረቅ መሬት ላይ እንደሚሄዱ ቀይ ባሕርን የተሻገሩት በእምነት ነበር። ግብጻውያን ይህን ለማድረግ በሞከሩ ጊዜ ተዋጡ። 30 የኢያሪኮ ግንብ በእምነት የወደቀው ለሰባት ቀናት ከተከበበ በኋላ ነበር። 31 ሴተኛ አዳሪዋ ረዓብ ሰላዮቹን ለደህንነታቸው ተጠንቅቃ ስለተቀበለቻቸው ከማይታዘዙት ጋር ያልጠፋችው በእምነት ነበር።