Fri Jul 22 2016 22:04:44 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
weth-15 2016-07-22 22:04:45 -07:00
parent 420c509b8b
commit 7930e81dee
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
19 ስለዚህ ወንድሞች፣ በኢየሱስ ቅዱስ ደም አማካኝነት ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የመግባት መተማመኛ አለን። 20 እርሱም ለእኛ በሥጋው አማካኝነት የከፈተልን መንገድ ነው፣ ይህም በመጋረጃው በኩል የሆነ አዲስና ሕያው መንገድ ነው። 21 በእግዚአብሔር ቤት ታላቅ ካህን ስላለን፣ 22 ልባችን በመረጨት ከክፉ ኅሊና ሁሉ ነጽቶ፣ ሥጋችንም በንጹሕ ውኃ ታጥቦ ባገኘነው የእምነት ሙሉ ዋስትና በእውነተኛ ልብ እንቅረብ።
\v 19 \v 20 \v 21 \v 22 19 ስለዚህ ወንድሞች፣ በኢየሱስ ደም አማካኝነት ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የመግባት ድፍረት አለን። 20 ይህም በመጋረጃው ማለትም በሥጋው አማካኝነት ለእኛ የከፈተልን አዲስና ሕያው መንገድ ነው። 21 በእግዚአብሔር ቤት ታላቅ ካህን ስላለን፣ 22 ልባችን በመረጨት ከክፉ ኅሊና ሁሉ ነጽቶ፣ ሥጋችንም በንጹሕ ውኃ ታጥቦ ባገኘነው የእምነት ሙሉ ዋስትና በእውነተኛ ልብ እንቅረብ።