Wed Jul 27 2016 21:37:08 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-27 21:37:10 -07:00
parent 49cb32d38e
commit 36e108aabb
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 7 መከራን እንደ ተግሣጽ ወስዳችሁ ታገሡ። በልጆች እንደሚደረግ እግዚአብሔርም በእናንተ ላይ ያደርጋል፣ ለመሆኑ አባቱ የማይቀጣው ልጅ ማን ነው? 8 ነገር ግን ሁላችን ልንካፈለው ከሚገባ ተግሣጽ ውጭ ከሆናችሁ፣ ዲቃሎች እንጂ ልጆች አይደላችሁም።
\v 7 \v 8 7 አባት በልጆቹ እንደሚደረግ እግዚአብሔርም በእናንተ ላይ ስለሚያደርግ፣ መከራን እንደ ተግሣጽ በመቁጠር ታገሡ። ለመሆኑ አባቱ የማይቀጣው ልጅ ማን ነው? 8 ነገር ግን እኛ ሁላችን ከምንካፈለው ተግሣጽ ውጭ ከሆናችሁ፣ ዲቃሎች እንጂ ልጆች አይደላችሁም።