Wed Jul 27 2016 20:49:21 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-27 20:49:22 -07:00
parent 1977a73d9d
commit 1e5c6115c8
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 \v 33 \v 34 32 ከዚህ በላይ ምን ማለት እችላለሁ? በእምነት መንግሥታትን ድል ስላደረጉት፣ ፍትህን ስላስከበሩትና የተስፋ ቃሎችን ስለተቀበሉት 33 ስለነጌደዎን፣ ባርቅ፣ ሳምሶን፣ ዮፍታሄ፣ ዳዊት፣ ሳሙኤልና ነቢያት እንዳልናገር ጊዜ ያጥረኛል። 34 እነዚህ የአንበሶችን አፍ የዘጉ፣ የእሳትን ኃይል ያጠፉ፣ ከሰይፍ ስለት ያመለጡ፣ ከበሽታዎች የተፈወሱ፣ በጦርነት ኃያላን የነበሩና የባዕድ ሠራዊት እንዲሸሽ ያደረጉ ነበሩ።
\v 32 \v 33 \v 34 32-33 እንግዲህ ከዚህ የበለጠ ምን ልበል? በእምነት መንግሥታትን ድል ስላደረጉት፣ ፍትህን ስላስከበሩትና የተስፋ ቃሎችን ስለተቀበሉት ስለነጌደዎን፣ ባርቅ፣ ሳምሶን፣ ዮፍታሄ፣ ዳዊት፣ ሳሙኤልና ነቢያት እንዳልናገር ጊዜ ያጥረኛል። 34 እነርሱ የአንበሶችን አፍ ዘጉ፣ የእሳትን ኃይል አጠፉ፣ ከሰይፍ ስለት አመለጡ፣ ከበሽታ ተፈወሱ፣ በጦርነት ኃያላን ሆኑ፥ የባዕድን ሠራዊት አባረሩ።