Thu Aug 25 2016 12:51:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 12:51:20 +03:00
parent bf8dcdc9c0
commit 16c15494b5
2 changed files with 2 additions and 0 deletions

1
07/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 እነዚህ ነገሮች እየተነገሩለት ያለው ከወገኖቹ ከቶ ማንም በመሠዊያው ላይ አገልግሎ የማያውቅ የሌላ ነገድ ወገን ነውና። \v 14 እንግዲያውስ ጌታችን ካህናትን በሚመለከት ሙሴ ከቶውንም ምንም ካልተናገረለት ከይሁዳ ነገድ የመጣ መሆኑ ግልጽ ነው።

1
07/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 መልከ ጼዴቅን የመሰለ ሌላ ካህን ቢነሳ የምንለው ይበልጥ ግልጽ ይሆናል። \v 16 ይሄኛው ካህን ደግሞ ሰብዓዊ ዝርያን መሠረት በሚያደርገው ሕግ ሳይሆን የማይጠፋ የሕይወት ያይልን መሠረት ባደረገ ሕግ ካህን የሆነ ነው። \v 17 ቅዱሳት መጻሕርትም ስለ እርሱ እንዲህ ሲሉ ይመሰክራሉ፦ “በመልከ ጼዴቅ ሥርዓት አንተ ለዘላለም ካህን ነህ”