Wed Jul 27 2016 17:17:35 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
e1f175deaf
commit
02ce0ad828
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 5 \v 6 5 ሄኖክ ወደ ላይ የተወሰደውና ሞትንም ያላየው በእምነት ነበር። “እግዚአብሔር ስለወሰደው አልተገኘም።” ከመወሰዱ በፊት እግዚአብሔርን እንዳስደሰተ ተነግሮለታል። 6 ያለ እምነት እግዚአብሔርን ማስደሰት አይቻልም፤ ምክንያቱ፣ ወደ እግዚአብሔር የሚመጣ ሰው፣ እግዚአብሔር እንዳለና እርሱን የሚፈልጉትን እንደሚሸልም ማመን ስለሚገባው ነው።
|
||||
\v 5 \v 6 5 ሄኖክ ሞትን ሳያይ ወደ ላይ የተወሰደው በእምነት ነበር። “እግዚአብሔር ስለወሰደው አልተገኘም።” ከመወሰዱ በፊት እግዚአብሔርን ደስ እንዳሰኘ ተነግሮለታና። 6 ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ምክንያቱም፣ ወደ እግዚአብሔር የሚመጣ፣ እግዚአብሔር እንዳለና እርሱን ለሚሹትም ዋጋን እንደሚሰጥ ማመን ስለሚገባው ነው።
|
Loading…
Reference in New Issue